አቶ ሐይለራያም ደሳለኝ ስልጣን ከመልቀቁ በፊት የሶስት ቀን ጸሎት እንዲደረግለት ጠይቋል! (ልዑል ዓለሤ)

 

አቶሐይለራያም ደሳለኝ ወደ ሚገለገልበት የፕሮቴስታንት ሐዋሪያት ቤ/ክርስቲያን  ደዉሎ  ለፓስተሩ  ስልጣን

እንለድቅ  ከባድ  ጫና ተፈጥሮብኛል በመላዉ አለም ለሚገኙ የቤ ክርስቲያን  አባላቶች

በሚ ስጥር  ጸሎት  እንዲደረግልኝ  በማለት  መጠየቁን  ማረጋገጥ ተችሏል።

ሐይለማርያም ደሳለኝ በገዛ ፍቃዱ ስልጣን እንዳለቀቀ የሚያመላክተዉ ይህ እዉነተኛ መረጃ

ህወሃት የወደቀበትንከፍተኛ ገደል እርቀት በቀጥታ እንደሚያሳይ የገለጹት የቤተ ክርስቲያን ምንጮች…

ስርአቱ በ ኤች.አር.128 የአሜሪካ አስገዳጅ ህግ መሰረት ጭንቅ ዉስጥ መግባቱን በግልጽ አስቀምጠዋል።

ምንጩ እንደ ሚሉት ወደ 17 ያህል አደገኛ መጠይቆችና ነጥቦችን ያካተተዉ የኤች.አር. 1

28 አስገዳጅ ህግ እስከ ጥር 28/2018 ድረስ ተግባራዊ ካልሆነ የህወሃት ድርጅቶች

በመላዉ አለም ላይ ያላቸዉ እሴት ተንቀሳቃሽ ንብረቶችና የንግድ እንዲሁም የግል አካዉንቶች

በሙሉ እደሚታገዱየሚያስጠነቅቅ ከመሆኑ ባሻገር ማንኛዉም የህወሃት ባለስልጣን የጉዞ

እግድ ሰለባና የመከሰስ ግዴታ ይጣልበታል።

ከነዚህ ሁሉ እግዶች መካከል ህወሃት ጠቃላይ በእጁ የሚገኙትን የፖለቲካ ድርጅት

መሪዎች የህሊና እስረኞች እንዲሁም በሐይማኖትና በዘር ልዩነት ምክንያት የታሰሩ ወገኖች በሙሉ

እንዲለቀቁ የሚያዝዝ ሲሆን በተለይም የተባበሩት መንግስታት የሰባዊ መብት ድርጅት አጣሪ ቡድን

ወደትዮጵያ ዘልቆ ገብቶ መንግስት በህዝብ ላይ የወሰደዉን ኢሰባዊ ጭፍጨፋዎች በሙሉ

እንዲያጣራ የህወሃት አንጃ ቡድን እንዲፈቅድ ያስጠነቅቃል።

በዚህ ከፍተኛ አጣብቂኝ ዉስጥ የሚገኘዉ የህወሃት ቡድን ባለስልጣንት በግል ደረጃ ተነስተዉ

ከተጠያቂነት ለማምለጥ የያደርጉት ግብግብ በእጥፉ የቀጠለ ከመሆኑ ባሻገር መለሳለስና መቀዝቀዝ

የሚገባዉ የሰላም መንገድ ጭራሹኑ በአስቸኳይ ግዘ አዋጅ መታጀቡ የስርአቱን አጣብቂኝዉስጥ

መግባት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

በአደገኛ ዉጥረት ላይ የሚገኘዉ የህወሃት ወያኔ ቡድን በዛሬዉ እለት ከፍተኛ ድብደባና

በደል የደረሰባቸዉን የህሊና እስረኞች በተለይም አንዳርጋቸዉ ጽጌን ጨምሮ ለመፍታት

እየመከሩ ቢሆንም ፊት ለፊት የተጋረጠቸዉን አደጋ ለመከላከል የማይችሉበት ተስፋ የመቁረጥ

መንፈስ በሁሉምባለስልጣኖች ላይ ጎልቶ እየታየ መሆኑን ለመረዳት ግዘዉ መስታወት ነዉ።

ድል ለኢትዮፕያ ህዝብ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.