የጎንደር ህዝብ መሪዉን ኮሎኔል ደመቀን እንኳን ተፈታህ ለማለት ረዥም ሰልፍ ተሰልፏል!

ወልቃይት

ከዚህ በታች የምታዮት ፎቶ የጎንደር አማራ ሕዝብ በትናንትናው እለት ከእስር የተፈታውን ጀግናውን ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን እንኳን በሰላም ተፈታህ ለማለትና ደስታውን ለመግለጽ ወደ ኮ/ል ደመቀ ቤት በመሄድ ተስልፎ የተነሳ ፎቶ ነው።

የአማራ ሕዝብ በገነባው ጠንካራ ስነልቦናውን የረጅን ግዜ ታሪኩ ጀግኖችን ያከብራል። ጀግኖችን ይወዳል። ለጀግኖች ይታዘዛል። ከጀግኖች ጋር ተሰልፎ የአገሩን ዳር ድንበር ያስከብራል። ከጀግኖች ጋር ተሰልፎ ህይወቱንም አሳልፎ ይሰጣል። ይህ አይነት ስነ-ልቦና በአድ ጊዜ የሚገነባ አይደለም።

ድል መሪዎቹን እና ጀግኖቹን ለሚያከብረው የአማራ ሕዝብ!!

ጎንደር ህዝብ ጀግናውን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን እንዲህ ተቀብሏቸዋል

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.