‹‹የአድዋ ድል ይደገማል! በወጣት ቄሮ፣ፋኖ፣ዘርማ፣ አቦሸማኔና፣አናብስቶች የትግራይን ህዝብ ነፃ ያወጣል!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ዶክተር እሸቱ ጮሌ ክበብ››

‹‹ምኒልክ ተነስቶ፣ ባያነሳ ጋሻ
ግብሩ እንቁላል ነበር፣ ይሄን ጊዜ አበሻ››

ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ ኃይል፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፣ ለኢትዮጵያውያን ተጋሩ፣ ለሁሉም ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራቶች፡- ቀጣዮን ብሄራዊ የወጣቶች የትግል አቅጣጫ ማሳየት ይጠበቅባችኃል፡፡

የኦሮሞ ቄሮ፣ የአማራ ፋኖ፣ የደቡብ አቦሸማኔ (የጉራጌ ዘማር)፣ የሰሜኑ አናብስት!!! ጥያቄዎች ይመለሱ!!! ወጣት የነብር ጣት!!! ›› የፀደቀውን  ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› በብሄራዊ ትግላችን እናነሳዋለን፡፡  በአካባቢ የጎበዝ አለቆች፣ በኦሮሞ ቄሮዋች፣ በአማራ ፋኖዎች፣ በደቡብ አቦሸማኔዎች(በጉራጌ ዘማር) በሰሜን አናብስቶች  በ2010 ዓ/ም የአድዋ ድል ይደገማል!!! ከአዲስ አበባ ተነስተው አድዋ የገቡ ወጣቶች ምስክር መሆናቸውንና ዳግም ከወያኔ  የትግራይን ህዝብ ነፃ ያሚያወጣ ወርቃማ ትውልድ መጥቶል!!!›› ዘመኑ የዴሞክራሲ እንጅ የዘር አይደለም፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ችግራችንን በጠረጴዛ ዙሪያ መፍታት እንጅ  በ ‹‹አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› በማወጅ አይፈታም!!!

ህዝብና ወጣቶች  ማድረግ የሚገባቸው  ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› ይነሣ አድማ

{0} ‹የአድዋ ድል ይደገማል ወጣት ቄሮ፣ፋኖ፣ዘርማ፣ አቦሸማኔና፣አናብስቶች የትግራይን ህዝብ ነፃ ያወጣል!!!

{1} ‹‹አስቸኳይ የሽግግር መንግሥት›› በየአካባቢው በሚገኙ የጎበዝ አለቆች፣  ሽማግሌዎች፣ ወጣቶችና ሴቶች ወዘተ ‹‹አስቸኳይ የሽግግር መንግሥት›› በኦሮሞ ቄሮ፣ በአማራ ፋኖ፣ በደቡብ አቦሸማኔ (የጉራጌ ዘማር)፣ በሰሜኑ አናብስት!!! ይቆቆማል፡፡  የፀደቀውን  ፋሽስታዊ ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› በብሄራዊ ትግላችን እናነሳዋለን፡፡ ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› አዋጅ እንዳይድቅ የተቃወሙ ለ88 ህዝብ እንደራሴ አባላት እናመሰግናለን 385 እንደሰቀልናችሁ እናወርዳችኃለን፡፡  የወያኔን ፋሽስታዊ  አዋጅ የህዝቡን ዴሞክራሲዊና ስብዓዊ መብቶች የሚያፍን  ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› የደገፈ የህዝብ ወኪል በህብረተሰቡ እንዲገለልየህዝብ ወኪል እንዳይደሉ ያወርዳሉ፣ እንዲሁም ዳግም የመመረጥ ዕድል እንዳይኖራቸው ያደርጋሉ፡፡ የጎበዝ አለቆች አጥንተው ውሳኔ በየአካባቢያቸው ይሠጣሉ፡፡

{2} የባህር ማዶ ዲያስፖራ ዜጎች የአሜሪካ መንግሥት ፣ የእንግዚዝ መንግስት፣ የካናዳ መንግስት፣ የጀርመን መንግሥት፣የኖርዌ መንግሥት እንዲሁም የአውሮፓ ህብረት አገራቶች ይህን ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› መቃወማቸውን ይታወቃል በሰላማዊ ሰልፍ ስለ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› ለዓለም አቀፍ ህብረተሰብ ማሳወቅ ይጠበቅባችኃል፡፡ የአሜሪካ መንግሥት ኤች አር 128 ኢትጵያ መንግሥት የዓለም ስብዓዊ መብት ኮሚሽን ሃገሪቱ ውስጥ ገብተው ግድያውን እንዲያጣሩ  የካቲት 28 ድረስ ቀነገደብ አስቀምጠዋል ካለበለዛ ልዩ ማእቀቦች በህወኃት/ኢህአዴግ ሹማምንትና በሃገሪቱ ላይ የኢኮኖሚ እቀባ እንዲደረግ መታገል፡፡

{3} ለወያኔ መንግሥት ህዝቡ የመንግሥት ግብር ባለመክፈል አድማ ይምታ፡፡

{4} ህዝቡ የብሄራዊ ሎተሪ ትኬቶች ባለመግዛት የወያኔን ገቢ ምንጭ የማሽምመድ አድማ ተጀምሮል፣ ሎተሪ ትኬት ባለመግዛት የወያኔን ገቢ በመቀነስ የወያኔን ጥይት መግዣ ማድረቅ ይቻላል፡፡ የተሠው ሠማዕታት ወንድሞቻችንን ደም ለማስታወስና የብሄራዊ ሎተሪ ትኬቶች ባለመግዛት የአድማ ጥሪ ለህዝብ ቀርቦል፡፡

{5} ብሄራዊ የቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ይዘጋጃል ጥሪ ይደረጋል፡፡

{6} የህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ››ካወጁ ሰኞ ሰኞ ዕለት ልክ ከምስቱ (3 ሰዓት) ሦስት ሰዓት ላይ በመላ ሃገሪቱ የኡኡታ፣የፉጨት፣ የጡሩንባና የፌሽካ ድምፅ ማሰማት አድማ ይካሄዳል፡፡ ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› እስኪነሳ ሰኞ ሰኞ በምሽቱ 3 ሰዓት አድማው ይደረጋል፣ ይህንንም ጥሪ በሃገር ውስጥና የባህር ማዳ በሚገኙ መገናኛ ብዙሃን መረጃውን ለህዝብ እንዲያዳርሱ  ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡

{7}ለአጋዚ ጦር እንዳይገባ ድልድች በማዳበሪ ቦንብ (ከ1 እስከ 2 ኩንታል ዩሪያ፣ ዳፕ በመኪና ቤንዚን፣ዘይት ጋር በመለወስ/ ማቡካት ውስጡ ብዙ ሚስማሮች፣ ጋር አብሮ በማቡካት) ተቀጣጣይ የኩራዝ ገመድ እንደ ሻማ ክር ከውስጥ በማውጣት ከርቀት ሆኖ በመለኮስ ድልድይ መስበር፣ ወደ ኢፈርት ፋብሪካዎች የሚሄዱ የኤሌትሪክ ትራንስፎርመር/ ከፍተና ቮልቴጅ ያላቸው የኤሌትሪክ ቆት መደምሰስ ይቻላል!! ጌቶችን እራት ስንቴ ታበላለህ!!!

ሠበር የኩብለላ ዜና

 • የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የነበሩት ሶፊያን አህመድ ከሃገር ኮበለሉ፣ በካናዳ ቤት ገዝተዋል፣ሶፊያን ለብዙ አመተት በሥልጣን የቆዩ ለህወሓት መሪ መለስ ዜናዊ ስውር ሴራ የእጅ ጎንት በመሆን ሃገሪቱን ያዘረፉ፣ ግለሰብ ናቸው፡፡ ሳፍያን አዲስ አበባ ያለው መኖሪቸው በወያኔ አጋዚ ጦር ቁጥጥር ሥር ውሎል፡፡ ሶፊያን በአድባይነት፣ ጭራ በመቁላት፣ እናት ሃገሩን የከዳ ሰይጣን ነበር፡፡
 • ሽመልስ ከማል ከሃገር በመኮብለል ከሃገረ ኬንያ ጥገጥነት እንደጠየቁ ይፋ ሆኖል፡፡ ሽመልስ በአድባይነት፣ ጭራ በመቁላት፣ እናት ሃገሩን የከዳ ሰይጣን ነበር፡፡
 • የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲፕሎማት የነበሩት አቶ ወንዱሙ አሣምነው የኬኒያ፣ የአሜሪካ፣ በኃላም የሱማሌ አንባሳደርና ካውንስለር በመሆን ያገለገሉት ከፖሊስ ኮሚሽነሩ ሌ/ል ኮነሬል ወነርቅነህ ገበየሁ ጋር ባለመስማማት ሃገር ጥለው በሃገረ አሜሪካ ጥገኝነት ጠይቀዋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመልካም ስምና የእውቀት ችሎታቸው የሚታወቁት በተመደቡበት ቦታ ላይ አልሰራም በማለት መልቀቂያ አስገብተው የተሰናበቱበት ዋነኛ ምክንያት አባትህ አማራ እናትህ የትግራይ ናቸው በሚል ስበብ መሆኑ ከመስሪያ ቤቱ ሰዎች የመረጃ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡ ኢሣትና ሌሎች የውጭ መገናኛ ብዙሃን ቃለ መጠይቅ ቢያደርጉላቸው መልካም ነው፡፡  ሌሎች ኮብላይ ዲፕሎማቶች እንዳሉና ሲረጋገጥ እንደሚገለፅ ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡

ሠበር የሙስና ዜና

 • የህወኃት ስብሃት ነጋ፣(በአዲስአባባ ከተማ የተሰጠውን መኖሪያ ቤት ካርታ በግል ስሙ አዘዋውሮል)
 • ስብሃት ነጋ የወንድሙ ልጅ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር(ሞንጆሪኖ)፣(በአዲስአባባ ከተማ የተሰጣትን መኖሪያ ቤት ካርታ በግል ስማ አዘዋውራለች)፣
 • የፓርላማው ንጉስ እና የብሮድካስት ባለስልጣን የቦርድ ሰብሳቢ አስመላሽ ወ/ስላሴ፣(በአዲስአባባ ከተማ የተሰጠውን መኖሪያ ቤት ካርታ በግል ስሙ አዘዋውሮል)፣
 • የብአዴን ጥረት ታደሰ ካሣና የአቶ በረከት ስምኦን የሙስና ሴራ ውስጥ በባህር ዳር የሚገኝ የአቶ በረከት ስምኦን ዘመድ የአቶ ሰይፈአቸው የሞተር ሳይክል የአንቡላንስ መገጣጠሚያ ድርጅት 30 ሚሊዮን ብር ጥረት እንዲገዛ በማድረግ ተወንጀለዋል፣ የተሸጠው ድርጅት 5 ሚሊዮን እንኮ አያወጣም፣  በዚህ በብአዴን ጉባዔ 70 ገጽ የያዘ የሙስና ወንጀል ውስጥ ተጠቆሞባቸዋል፡፡
 • ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃይለማርያም ደሳለኝ ልጆቹ ቤት 6 የመንግስት መኪኖች እንዳሉ ህዝብ ያውቃል፣ ለልጆቹ የመንግሥት ቤት አሰጥቶል፣ ልጆቻቸውን የዳሩት ቤተመንግሥትና ጊዮን ሆቴል ነበር ህዝብ ያውቃል፡፡ በኢትጵያ እንደ ሳውዲ አረቢያ ንጉስ የፀረ ሙስና ዘመቻ 100 ቢሊዮን ዶላር የህዝብ ኃብትና ንብረት አስመልሰዋል፡፡ በኢትዮጵያ 30 ሚሊዮን ወጣቶች ሥራ አጣ ናቸው ሃገሪቱ  ሙስናን በማምከን የሙሰኞችን ሃብትና ንብረት በመውረስ ቀጣዩ መንግሥት ሥራ ፈጥሮ ወጣቶችን መታደግ ይኖርበታል፡፡
 • ዶክተር አዲስዓለም ቤሌማ ሚስት ወይዘሮ ፀሃይ የተሰየመው ፀሃይ ሪል ስቴት ኮንስትራክሽን በቻይና ጅዎሎጅ ኮርፖሬሽን ኦቨርሲስ ኮንስትራክሽን ግሩፕ (CGCOC)) እና ሬድ ፎክስ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ካንፓኒ የጋራ ንብረትነት የተመሠረተ እንደሆነ ተረጋገጠ፡፡ ዶክተር አዲስአለም ቤሌማ በባንክ አካውንታቸው 60 ሚሊዩን ብር እንደተገኘ ተረጋግጦል፡፡ ዶክተሩ አራት ልጆቻቸውን ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ያስተምራሉ፡፡ቦሌ ሆምስ መንደር ውስጥ ትልቅ ፎቅ መኖሪያ ቤት ሠርተዋል፡፡ ዶክተሩ የተጋለጡት በህወሓት ስብሰባ ግምገማ ላይ ነበር፡፡ የህወሓት የመከላከያ ሠራዊት አባላት ያላቸው የኃብት ክምችት ለህዝብ ቢጋለጥ አገር ይፈርሳል፣ ለሃገር ደህንነት ሲባል ሙስናው እንዲሸፋፈን በስብሰባው ላይ ተስማምተዋል፡፡ በሙስና የነቀዙ ባለሥልጣኞች ያጋበሱትን ገንዘብና ኃብት ይበሉት ይሆን ያስብላል፡፡
 • የፍትህ ሚኒስትሩ፣ ዋናው አቃቢ ህጉ አቶ ጌታቸው አንባዬ፣ወያኔ ሴት ሰላይ ላከችባቸው፣ በመኪናቸው ጋቢና ውስጥ ወሲብ ሲፈፅሙ በወያኔ ሠላዮች በቪዲዮ ተቀርፀው ወያኔ ብላክሜል ያደረጋቸው የወያኔ ባርያ ናቸው፡፡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ‹‹አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ›› አስፈላጊነት በማብራራት ሲገልፁ  ተስተውለዋል፡፡

 

ለሚቀጥለው የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር የቀረቡ የኢትዮጵያ ወጣቶችና ሴቶች ጥያቄዎች!!!

{0} ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› ማንሳት!!! የተቀሩት የፖለቲካ እስረኞች መፍታት!!! የአጋዚ ጦር ገዳዬች ለፍርድ ማቅረብ!!! ይሄ ሳይፈፀም ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን በእራስ ላይ መርዛማ ኮብራ መጠምጠም ነው፡፡ የወያኔን ሥርዓት ከመውደቅ የሚያድን ምድራዊ ኃይል የለም፡፡ የኑሮ ውድነት የሸቀጣ ሸቀጦች ዎጋ የዋጋ ግሽበት ጣራ ነክቶል፡፡ የመድኃኒት፣ የነዳጅ፣ መግዣ የውጭ ምንዛሪ የለም፡፡

{1} በፋይናንሻል ኢንቲግሪቲ ድርጅት፣ ጥናት መሠረት ኢትዮጵያ  ከዓለም 180 ሃገራት 107ኛ ደረጃ፣ እንዲሁም ከአፍሪካ ሃገራት 20ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ በሙስና ከመቶ 35 በመቶ ውጤት በማግኘት ወድቃለች፡፡ በሙስና፣ ኮንትሮባንድ ንግድና ኪራይ ሰብሳቢነት ህገውጥ ሥራ የተጀመረው የሙስና እንቅስቃሴና የታሰሩት ግለሰቦችና የተወረሰው ንብረት ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ ለህዝብ በየወሩ ሪፖርት ጠቅላይ ሚንስትሩ ማድረግና ለህዝብ የማሳወቅ ሃላፊነት አለበት፡፡ የፀረ ሙስና ባህላችሁ ያዝ ለቀቅ፣ ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ ነው፡፡

{2} የጠቅላይ ኦዲተር ፅህፈት ቤት በተደጋጋሚ ለፓርላማ ያቀረቡት የኦዲት ሪፖርት ድጋፍ ተሰጥቶት በፍርድ ቤት ፍትህ እንዲሰጥና የህግ ተፈፃሚነት ተግባራዊ ማድረግ፡፡ የጸረ- ሙስናውን ትግል በነጻነት እንዲመሩና በሃገሪቱ ውስጥ የተስፋፋውን ሙስና፣ ኮንትሮባንድና ኪራይ ሰብሳቢነት ህገወጥ ግለሰቦችን ለፍርድ እንዲያቀርቡ ኃላፊነት መስጠት፣ ከህግ በላይ ማንም ሰው መሆን እንደማይችል በተግባር መገለፅ አለበት፡፡

{3} ሙስና፣ ኮንትሮባንድ ንግድና ኪራይ ሰብሳቢነት ህገውጥ ሥራ ከነሰንኮፉ ነቅሎ መጣልና የአይነኬ የህወሓት/ኢህአዴግ ሹማምንትና የጦር መኮንኖች ንብረታቸውና ሃብታቸው በፀረ-ሙስና ኮሚሽን ማስመዝገብና የሃብትና የንብረት ምንጫቸው ለህዝብ ማሳወቅ ግድ ይላል፡፡

{4} የከተማና የገጠር የመሬት ቅርምት፣ የእርሻ መሬት፣ የሪል ስቴት መሬት፣ የአበባ መሬት፣ ወዘተ ህገወጥ የሙስና ተግባር፣ ህዝብ የተሳተፈበት የማጋለጥ ሥራ በመገናኛ ብዙሃን ሬዲዮ፣ቴሌቪዝን፣ ጋዜጣ ፣ ኢንተርኔት ይፋ ማድረግ

{5} በፕራይቬታይዜሽን የተሸጡ የህዝብ ሃብቶችና ንብረቶች የእርሻ ቦታዎች፣ ፋብሪካዎች፣ ሆቶሎች፣ ወዘተ በጸረ-ሙስና ኮሚሽን ምርመራ እንዲካሄድባቸው ማድረግ፣

{6} የህወሓት/ኢህአዴግ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሃብትና ንብርት የሆኑ ድርጅቶች የህወሓት ኢፈርት፣ የበአዴን ጥረት፣ የኦህዴድ ዲንሾ እንዲሁም የደህዴን ወነወዶ የንግድ ድርጅቶች ፋብሪካዎች፣እርሻዎች፣ የማዕድን ሓብቶች ወርቅ፣ ብር ፣ታንታለም፣ እብነበረድ፣ሲሚንቶ ፣ የአገልግሎት ሰጪ የንግድ ድርጅቶች፣ የመድሃኒት ፋብሪካ፣ የማዳበሪያ፣ የሸቀጣ ሸቀጥ ሱቆች ወዘተ የፓርቲ የንግድ ኢንተርፕራይዞች ዘርፍና ተቆማት  ያለው የሙስና ተግባር ሥራዎች ተጋልጠው እንዲወጡ ማድረግ፤ የህወሓት/ኢህአዴግ የፖለቲካ ድርጅቶች ንብረት የሆኑት ባንኮች፣ ኢንሹራንሶችና የማክሮ ፋይናንስ ተቆማት ተወርሰው ፣ ባንኮቹ ለህዝብ በአክሲዮን ተሸጠው የህዝብ ሃብት ማድገር፣

{7} የፋይናንሻል ዘርፍና ተቆማት በመንግሥት ባንኮችና የግል ባንኮች፣ በማክሮ ፋይናንስ ተቆማት ያለው የሙስና ተግባር ብድር በመስጠት፣ በመሰብሰብ፣ በውጭ ምንዛሪ፣ ለመንግሥት፣ ለክልሎች፣ ለግለሰቦች በአድሎ የተደረጉ ሥራዎች ተጋልጠው እንዲወጡ ማድረግ፤ የህወሓ/ኢህአዴግ የፖለቲካ ድርጅቶች ንብረት የሆኑት ባንኮች፣ ኢንሹራንሶችና የማክሮ ፋይናንስ ተቆማት 50 ቢሊዮን ብር ንብረት ተወርሰው ፣ ባንኮቹ ለህዝብ በአክሲዮን እንዲሸጡ ማድገር፣

{8} የህወሓት/ኢህአዴግ መንግሥት የመከላከያ ሠራዊት የብረታብረት ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ቁጥጥር ሥር ያሉ የሲቪል የግሉ ዘርፍ ሊሰሮቸው የሚችሉ ፋብሪካዎቸ ተወርሰው ለህዝብ በአክሲዮን እንዲሸጡ ማድረግ፡ ሜቴክ ከንግዱ ዘርፍ ሙሉ በሙሉ መውጣት ይኖርበታል፡

{9} የህወሓት/ኢህአዴግ ሹማምንትና የጦር መኮንኖች ቤት እያከራዩ የመንግሥት ቤት ውስጥ የሚኖሩ በአስቸኮይ እንዲወጡ፣ እንዲሁም ቤት እያከራዩ በቀበሌና በመንግሥት ቤት የሚኖሩ ግለሰቦች ተጣርቶ እንዲለቁ ማድረግ፣

{10} የህወሓት/ኢህአዴግ ሹማምንትና የጦር መኮንኖች ከአንድ መጠቀሚያ የመንግሥት መኪና በስተቀር ሌሎቹን ማስመለስ

{11} የህወሓት/ኢህአዴግ የሲቪልና ወታደራዊ የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ሠራተኞች የጡረታ እድሜ 55 ዓመት እንዲሆን መወሰንና ለመጭው ትውልድ ለመተካትና የሥራ ዕድል መፍጠር አስፈላጊ

{12} የህወሓት/ኢህአዴግ የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የተቆቆሙ የሚንስትሪዎች፣ ፅህፈት ቤቶች፣ ኤጀንሲዎች፣ ድግግሞሽ መንግሥታዊ መዋቅሮች   ተጠንተው እንዲታጠፉ ማድረግና የመንግሥት መደበኛ ወጪ (ደሞዝ፣ አበል፣ ነዳጅ፣ ልዮ ልዮ ወጪዎች፣ ወዘተ) ቅነሳ ማድረግ

{13} በፌዴራልና በክልል መንግሥታት ሑለት ሦስት የመንግሥት ቦታ የወሰዱ የህወሓት/ኢህአዴግ ሹማምንት፣ የጦር መኮንኖች፣ ካድሬዎች ለመሬት ባንክ ገቢ እንዲያደርጉ፡፡ ሜድሮክ አጥሮ የያዛቸው 11 ቦታዎች ካርታ ማምከን!!! በ‹‹ልማት ተነሺ›› በማለት የሚነሱ ሰው ሰው ያልሸተተ ልማት ይቁም፡፡ በግፍ የተፈናቀሉ ዜጎች አስፈላጊው ካሳና ቤት እንዲሰጣቸው እንጠይቃለን፡፡ በሙስና ሁለት ሦስት የኮንዶሚኒየም ቤቶች የተሰጣቸው ግለሰቦች እንዲመልሱና ተጀምሮ የነበረው የኮንዶሚኒየም ቆጠራ፣ የህዝብ ሃብት እንዲጠናከር ማድረግ፡፡ የቤቶችና ቁጠባ ባንክ (ሞርጌጅ ባንክ)ን ድጋሚ ማቆቆምና የኮንዶሚኒየም ግንባታዎች በሙሉ በባንኩ ሥር እንዲከወኑ ማድረግ፡፡

የትግራይ ህዝብን እንደ ስብዓዊ ጋሻነት (Human shield)

የህወሓት የጦር አበጋዞች መንግስት የትግራይን ህዝብ በስብዓዊ ጋሻ በማደረግ በኦሮሚያና በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀሙ ወንጀላቸውን ለመደበቅ በትግራይ ህዝብ ላይ ሌላው ብሄር የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመፈፀም እቅድ እንዳለ ለትግራይ ህዝብ በመስበክ ላይ ይገኛል፡፡ ሆኖም በገሃድ የአግአዚ ጦር በመላዉ ኢትዩጵያ ህዝብ ላይ እየፈፀሙ ያለውን የዘር ማጥፋት ፍጅት፣ በሕጻናቶች፣አሮጊቶች፣አዛውንቶች ጭምር በማድረግ ኢትዩጵያዊ ባህልን ያረከሰ፣ ሥነ-ምግባር የሌለው፣ የፋሽስቶች ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ የኢትዩጵያ ህዝብ፣ በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት ለመፈፀም ኃይማኖታዊ፣ባልላዊና ማህበራዊ አብሮ የመኖሩ ትስስሩ አይፈቅድለትም፡፡

የህወሓት የጦር አበጋዞች መንግስት የትግራይ ህዝብን፣ ከኤርትራ፣ ከጎንደር፣ ከወሎ፣ ከአፋር፣ ከጋምቤላ፣ ከሱማሌ፣ ከደቡብ፣ ወዘተ ህዝቦች ላይ የአጋዚ ጦር በፈፀመው የግፍ ግድያ፣ የትግራይ ህዝቡን ከወገኖቹ ጋር በደም አቃብተው ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ከተውታል፡፡ ጀግናው የትግራይ ህዝብን በስብአዊ ጋሻነት የህወሓት የጦር አበጋዞች መንግስት እየተጠቀመበት እንደሆነ ሁሉም ኢትዩጵያዊ ያውቃል፡፡ የትግራይ ህዝብን ከኢትጵያ ህዝብ የመለየት ሴራን አክሽፎ ህዝቡ ለዲሞክራሲ፣ ለነጻነትና እኩልነት ለሚደረው ህዝባዊ እንቢተኝነት ትግል በመቀላቀል የባርነት ሰንሰለቱን መበጣጠሻ ግዜው አሁን ነው፡፡

የህወሓት የጦር አበጋዞች መንግስት ላለፈው ሃያ ሰባት አመታት በኢትዩጵያ ያሰፈነው የዘር ፊዴራላዊ መንግስት፣ ከ80 በላይ የዘር ሃረግ ባላት ሃገር የተከለው የከፋፍለህ ግዛ ሥርዓት ህዝቡን በማያባራ ጦርነት ውስጥ ከቶታል፡፡ ወያኔ በዘውግ ፊዴራሊዝም ስም፣ ያቀጣጠለው የግፍ አገዛዝና ያስነሳው የወሰን ግጭት ከአንድ እስከ ሁለት ሚሊዮን ኢትዩጵያውያን ዜጎች ቀያቸውን ትተው በመጠለያ ጣቢያ ይገኛሉ፡፡ የዘር ፊዴራላዊ መንግስት መቼ ይቆማል; አንዱ ዘር በሌላው ዘር ላይ ጦር ሰብቆ ለድንበር ሲጋደል እነሱ የስልጣን መንበራቸውን ለማስቀጠል ይሻሉ;

የህዝባዊ እንቢተኝነቱ ትግል ዋና ዓላማ፣ሁሉም ኢትዩጵያዊ ዜጋ በዘር ሳይከፋፈል፣ በነፃነት፣በዴሞክራሲና እኩልነት፣በመላ ሃገሪቱ ውስጥ እንደልቡ ሃብት አፍርቶ፣ ተጋብቶና ወልዶ፣ መብቱ ተጠብቆለት እንዲኖር ነው፡፡ በሃገራችን አንዱ ሲገነባ አንዱ ሲያፈርስ ግማሽ ምዕተ ዓመት ተቆጥሮል፡፡ ይሄን የህዝብና የሃገር ኃብት ውድመት ለማስቆም፣ በጠረጴዛ ዙሪያ ችግራችንን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሕወኃት እንቅፋት ሆኖል፡፡ የሠለም በር ሲዘጋ የአመፅ በር ተከፈተ፡፡ በሃገሪቱ የዘውግ ዘመነ የጦር አበጋዞች መንግስት እንዲመጣና ወያኔ ካልገዛ ፀሃይ አትወጣም  የሚለን፡፡ ኦሮሞና አማራ የትግራይን ህዝብ ሊያጠፉ ነው፣ እኛን ካልደገፋችሁ ትጠፋላችሁ ይሎችኃል፡፡ እውነቱ ግን የህወኃት የአጋዚ ጦር የዘር ፍጅት በኦሮሞና በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገ ነው፡፡  እስከመቼ ህወሓት  የትግራይን ህዝብን ስብኣዊ ጋሻ በማደረግ  ይቀጥላል; በቃ ልትሉት ይገባል!!!

የኢትዮጵያ  ህዝብ፣ የኦሮሞ፣ የአማራ ፣አፋር፣ ሱማሌ፣ የደቡብ ህዝብ ወዘተ በህወኃት አግአዚ ጦር የተፈጸመበትን የጅምላ ግድያና ጭፍጨፋ ከየ ጅምላ መቃብሮች ቆፍሮ ሊያሳያችሁ ዝግጁ ነው፡፡ በአርባ ጉጉ፣ወዘተ የህዝብ ጭፍጨፋ የተጠየቀ የለም፡፡ በ1997 ዓ/ም የምርጫ ማግስት በተነሳው ህዝበዊ ተቃውሞ ከ200 ስዎች መገደል ተጠያቂ የሆነ ምንም አካል አልተገኘ፡፡ በጋምቤላ ክልል ከ400 በላይ ሰዎችና በሱማሌና አፋር ለተገደለው ህዝብ በኃላፊነት የተጠየቀ የለም፡፡  በአዋሳ ሎቄ፣ወላይታ ሶዶ በአረካ፣ ለተገደሉ ሰዎች ለፍርድ የቀረበ የለም፡፡ በ2008 ዓ/ም በኦሮሚያ ክልል ከ500 ሰዎች በላይና በአማራ ክልል በ100 ሰዎች መረሸን ለፍርድ የቀረበ የለም፡፡ በደብረ ታቦር ማረሚያ ቤት፣ በቂሊንቶ ማረሚ ቤት 23 ስዎች መሞታቸውን መንግስት ገልጾል ለፍርድ የተጠየቀ የለም፡፡ ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ፡፡ ጥያቄችን ፍትህ ይጠበቅ፣ ህወኃት ከሥልጣን ይውረድ፣ ዴሞክራሲ ይስፈን፣ የህዝብ መንግስት ይቆቆም፣ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል ይኑር፣ የመሬት ቅርምት ይቁም፣ የዘር ፖለቲካ አይረባንም፣ ነፃነት ዴሞክራሲና እኩልነት ይስፈን ነው፡፡በዕውቀት የበለፀገ፣ ጉልበተኛን ያዘዋል!!! በመሣሪያ ኃይል የሚያምን ዕውቀት ይነሳዋልና!!!

የህወሓት የጦር አበጋዞች መንግስት የህዝቡን መሬት እየነጠቀ ሸጠ፣ ኃብቱን ዘረፈ፣ ህዝቡን ለግድያ ፣ለእስራትና ለስደት  ስለዳረገው በህዝባዊ እንቢተኝነት ትግል የህወኃት ፋሽስታዊ ሥርዓት ለማስወገድ ተነስቶል፡፡ ሃቁ ይሄ ነው፡፡ የትግራይም ህዝብ ከነዚህ ፋሽስቶች ያገኘው ነገር ቢኖር በስርአቱ ተረግጦ፣ መብቱ ተገፎና በፍርሃት ውስጥ እንደሚኖር ምንም ጥርጥር የለንም፡፡ የህወሓት የጦር አበጋዞች መንግስት መንግስታዊ የዘር ሽብር በመላ ኢትዩጵያ ህዝብ ላይ አስፍኖል፡፡ በኦሮሚያ፣ በአፋር፣በሱማሌ፣ በጋምቤላ፣በአማራ ክልላዊ መንግስቶች የህወሓት የጦር አበጋዞች መፈንቅለ አገዛዝ በማድረግ የፊዴራል ስርዓቱንና ህገ-መንግስቱን ሽረዋል፡፡ ስለዚህ ነው ከኢትዩጵያ ህዝብ ጋር በመሆን  ‹‹አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን›› ለመጣል ትግላችሁን እንድትቀጥሉና የመከላኬ ሠራዊቱን ጀነራል መኮንኖችና አባላት ወያኔ ላይ አፈሙዙን እንዲዞር በመማፀን ከኢትዮጵያ ህዝብ፣ ህዝባዊ ጥሪ እናቀርብላችኃለን፡፡ ‹‹የአድዋ ድል ይደገማል ወጣት ቄሮ፣ ፋኖ፣ ዘርማ፣ አቦሸማኔና፣ አናብስቶች የትግራይን ህዝብ ነፃ ያወጣል!!!›› የትግራይ   አናብስቶች ተነሱ ወያኔን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ሆናችሁ ገርስሱ!!! አረና ትግራይ ተቀላቀሉ፣ ፖለቲከኞ ይሄዳል ይመጣል፣ መንግሥት ይወድቃል ይነሳል!!!  ህዝቡ ግን ቆሚ ነው!!! ዮኒቨርሲቲ ገብተህ የተማርከው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ወጣት ትውልድ ሁሉመ መረጃ በእጅህ መዳፍ ላይ ናትና ለመሃይሙ ወያኔ የዘር ፕሮፓጋንዳ ሳትወናበድ፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ ወገንህ ጋር ቁም፡፡ በአድዋ ዘመቻ ግዜ በአንድ ላይ ተዋግተን ደማችን ፋሶል፣ አጥንታችን ከስክሠናል፣ በአንድ ጉድጎድ ተቀብረናል፣

የፖለቲካ በትረ-ሥልጣን

ለዘመናት ወደድንም ጠላንም የኢትዩጵያ የምትባል ሃገር አለች፣ በውስጦም ከ80 በላይ ልዩ ልዩ kንk፣ ባህል፣ ሃይማኖት፣ያላቸው ህዝብ አላት፡፡ እነዚህ ህዝቦች በስደት ሃገር ዘመናቸው የስደተኛነት ፍቃድ የሠጦቸው ሃገራት በኢትዩጵያዊነታቸው እንጂ በትግይነት፣በኦሮሞነት፣ በአማራነት፣በወላይታነት ወዘተ አይደለም፡፡ ሰለዚህ የእኛም እጣ ፈንታ እንደ ሲሪያ፣ሱማልያና የመን ህዝቦች ተሰደው በሃገራቸው ስም ነው ጥገኝነት ያገኙት፡፡ በወያኔ የጦር አበጋዞች መንግስት የተሠጠን የብሄር ቡሄረሰብ የማንነት የንግድ ምልክታችን ትግይነት፣ኦሮሞነት፣ አማራነት፣ወላይታነት ወዘተ ዘርና kንk ወንዝ አያሻግረንም፡፡ ልዩነታችንን በሰለጠነ መንገድ በዴሞክራሲያዊ ባህል ከፈታንው በህብረት እንቆማለን፤ ካለበለዛም መኖሬችንን ሃገር እናጣለን፡፡ ጅንጀሮ መጀመሪያ ለመቀመጫዬ መቀመጫ እንዳለችው እናስብ፡፡ የዘመናችን የፖለቲካ ፋሽን  ሃገር የሌለው ህዝብና ስደተኛነት ነው፡፡ አዲሱ የልዕለ ኃያላን መንግስታት የፖለቲካ ቁማር ጨዋታ!!!

‹‹አንዱ ለሁሉም ሁሉም ለአንዱ››  ዘብ ይቁም!!! የአንዱ ጥቃት የሁሉም ጥቃት ስለሆነ በህብረት እንነሳ!! የፖለቲካ ጥላቻ ለማንም አይበጅም!!! የወያኔ የጦር አበጋዞች መንግስት ወደ ዘር የእርስ በእርስ ጦርነት፣ወደ ሃይማኖት ጦርነት የሚያስገባንን ወጥመድ እንከላከል፡፡ የወያኔ የጦር አበጋዞች መንግስት እንካüን ህዝቡን፣ መኪኖቹን አማራ፣ትግራይ፣ኦሮሚያ፣ደቡብ አፋር፣ ሱማሌ ወዘተ እያለ ካፔላ የሰጠ መንግስት ነው፡፡ ወያኔ የኢትዩጵያ ህዝብ መሬት መሸጡ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ በወያኔ የጦር አበጋዞች መንግስት በዚህ ጥናት መሠረት፤የማን መሬት ነው ያልተነጠቀ? የአማራ፣ትግራይ፣ኦሮሚያ፣የደቡብ፣ አፋር፣ሱማሌ፣የቢኒ-ሻንጉል፣ የጋምቤላ ወዘተ መሬት ተሸጦል፡፡ ስለዚህ ሁሉም በአካባቢው የጎበዝ አለቃ እየመረጠ የወያኔን ‹‹አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ››  ጥቃት ይከላከል፡፡ ሁሉም እራሱን ነፃ ያውጣ፡፡ ያለ ትግል ነፃነት አይገኝም፡፡ በዘመናችን በኢኮኖሚ ለመበልፀግ ወሳኙ ህብረት ነው፡፡ ኤርትራ በመገንጠሎ ያገኘችው አንዳችም ጥቅም የለ!!! ዛሬ ኢትዩጵያዊያንና ኤርትራዊያን አንድ ሆነዋል!!! ታዲያ እኛ ኢትዩጵያዊያን በወያኔ የጦር አበጋዞች መንግስት የተሠጠን የብሄር ቡሄረሰብ የማንነት የንግድ ምልክታችን ተከፋፍለን አንድ በአንድ የጥቃቱ ሰለባ መሆናችን ስለምንድነው፡፡ የወያኔ የጦር አበጋዞች መንግስት ወድቆ ሌላ በዘር ላይ የተመሠረተ የአማራ፣ የኦሮሚያ፣ የደቡብ፣ የሱማሌ  የጦር አበጋዞች መንግስት አንሻም!!! ወያኔ በትግራይ ህዝብ የተተፋ የማፍያ ድርጅት ነው፡፡ የትግራይ ህዝብን በትግሉ እናሳትፈው፣ ከፍርሃትና ከፖለቲካ ጥላቻ ተላቀን በጋራ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ዘብ እንቁም፡፡ የባህር ማዶ ሃገራት ነፃ አያወጡንም!!! አዲሲቶን የኢትዩጵያ ዴሞክራሲያዊ ፌዴራላዊ መንግስት ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች kንk ባህል፣ሃይማኖት፣ እራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር መብት፣ የስብዓዊና የዴሞክራሲ መብቶቻቸው ተጠብቀውላቸው የሚኖሩባት ሃገር በወጣቶቻችን እንመሰርታለን!!! የፖለቲካ በትረ-ሥልጣኑም የህዝብ ይሆናል፡፡  እናሸንፋለን!!!

የይስማ ወያኔ የቤተመዘክር የሣንቲም ቅርስ አንድ ዜጋ ሲገደል መቶ ሚሊዮን ህዝብ የአንድ ብር ሣንቲምን ማሃል አገዳ በማፍለስ የወያኔ የህግ ሚዛን ከህገአራዊት አንባሳ በመለያየት የኢኮኖሚ የፋይናንሻል ዘርፍ ቀውስ ይፈጥራል፡፡ መኪኖች ላይ፣ አውቶብስ ማቆሚያ፣ ህንፃዎች ላይ በሙጫ/ በውሁ በቀላሉ ይጣበቃል፡፡  የወያኔ አከርካሬ የሚመታው በህዝባዊ የኢኮኖሚ አድማ፣ ሱናሚ ማዕቀብ ነው!!!  ያለመሠረታዊ ለውጥ ወያኔ እንደእባብ አፈር ልሶ ዳግም ይገዛናል!!! ‹‹ልማታዊ መንግሥት›› እያሉ በድዳቸው ሊገዙን ነው የሚፈልጉት!!!  ወያኔ  ‹‹ነፃነትን የማያውቅ ነፃ አውጪ›› ነው፡፡

 

 

 አቶ በረከት ስምኦን፣ ወ/ሮ አዜብ መስፍን፣ አቶ አዲሱ ለገሠ

ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ ኃይል፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፣ ለኢትዮጵያውያን ተጋሩ፣ ለሁሉም ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራቶች፡- ቀጣዮን ብሄራዊ የወጣቶች የትግል አቅጣጫ ማሳየት ይጠበቅባችኃል፡፡

የኦሮሞ ቄሮ፣ የአማራ ፋኖ፣ የደቡብ አቦሸማኔ (የጉራጌ ዘማር)፣ የሰሜኑ አናብስት!!! ጥያቄዎች ይመለሱ!!! ወጣት የነብር ጣት!!! ›› የፀደቀውን  ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› በብሄራዊ ትግላችን እናነሳዋለን፡፡  በአካባቢ የጎበዝ አለቆች፣ በኦሮሞ ቄሮዋች፣ በአማራ ፋኖዎች፣ በደቡብ አቦሸማኔዎች(በጉራጌ ዘማር) በሰሜን አናብስቶች

 

‹‹ልጅ ከጦረው፣ ዓይን የጦረው!!!››

ዋናው ኦዲተር የፌዴራሉንና የሚኒስቴርና ሌሎች መሥሪያ ቤቶች ሂሳቦች በመቆጣጠር በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመደበው ዓመታዊ በጀት፤ በበጀት ዓመቱ ለተሠራው ሥራዎች በሚገባ መዋሉን መርምሮ ለምክር ቤቱ ሪፖርት ያቀርባል፡፡በብሄራዊ  ባንክ ውስጥ ከሚቀመጠው የማህበራዊ ዋስትና ተቆማት ገንዘብ ውስጥ በአንደኛ ደረጃ የጡረተኛ ገንዘብ፣ ሁለተኛ የሃይማኖት ተቆማት ገንዘብ፣ ሦስተና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተቆማች ብዙ መቶ ቢሊዮን ብር ገንዘብ ባንክ ይቀመጣል፡፡ የጡረታ ሚኒስቴር ከመንግሥት ሰራተኖች በየወሩ  ከደሞዛቸው እየተቆረጠ ባንክ የሚቀመጥ የጡረታ ገንዘብ ሲሆን ባንኩ በበኩሉ ወርቅ ለጡረታ ሚኒስቴር መያዣነት እስከ ደርግ ዘመን ድረስ ያስቀምጥ ነበር፡፡ በኢህአዴግ ዘመን ጡረተኛው ባንክ ለሚያስቀምጠው ገንዘብ  የሚያስቀምጠው ወርቅ ማዕድን መያዣ የለም፡፡ ስለዚህ የመንግሥት ሠራተኛ ወደፊት በእድሜ ዘመኑ ላስቀመጠው የጡረታ ገንዘብ የማግኘት ዕድሉ የመነመነ ይሆናል፡፡ ምክንያቱም መንግሥት የጡረተኛውን ገንዘቡ እንደፈለገው ስለሚጠቀምበት ነው፡፡በኢህአዲግ ዘመን  የጡረታ ሚኒስቴር ሚኒስተር  ዳባ ዋቅጅራ ሲሆኑ፣ ለብዙ ዓመታት  የቦርድ አባሎች በረከት ስምኦን፣ አዲሱ ለገሰ፣  አዜብ መስፍን ሚሥጢር ቤት ሆነው የጡረታ ሚኒስትር ሚሥጥረኞች በመሆን የጡረተኛውን በብዙ ቢሊዮን ብር የሚቆጠር ገንዘብ ለወያኔ መንግሥት በማበደር፣ ለተለያየ የፓርቲ ንግድ እንቅስቃሴ የጡረታ ተቀማጭ ገንዘብ ወጪ አድርገው እንዲመልሱ በመስጠት ህገውጥ ድርጊት በህዝብ ገንዘብ እንደሚፈጽሙ ውስጥ አዋቂዎች ገልጸዋል፡፡ ዋናው ኦዲተር የጡረታ ሚኒስቴርን ኦዲት ማድረጉን የሚገልጽ መረጃ ማግኘት አልተቻለም፡፡የመንግሥት ጡረተኞች በመላ ሃገሪቱ ከአንድ ሚሊዩን ሰዎች በላይ ይሆናል፡፡ በተመሳሳይ የመንግሥት ጡረተኞች በአዲስ አበባ ብቻ 160 ሽህ ሲሆኑ ዝቅተኛ 273 ብር ከፍተኛው 150 ሽህ ብር በወር የጡረታ ያገኛሉ፡፡ የህወሓት/ ኢህአዴግ የቶር አበጋዞች መንግሥት የጡረታ እድሜቸው አልፎል፣ ጡረታ ግን አይወጡም!!! ወያኔ ሹማምንት ከህግ በላይ ከሆኑ አመታት ተቆጥረዋል፡፡

የእኛ ትውልድ ምስክርነታችን፤ በግ.ቀ.ኃ ዘመን የጡረታ መውጫ እድሜ 55 ዓመት ነበር፣ በወታደራዊ መንግሥት ዘመን 60 ዓመተ ሆነ፣ በህወሓት/ኢህአዴግ ዘመን 70 ዓመት ለማድረግ እየተዶለተ ነው፡፡ የህወሓት/ኢህአዴግ የጦር አበጋዞች መንግሥት ሹማምንትና ጀነራል መኮንኖች እድሜ በአብዛኛዎቹ ከ65 እስከ 75 ዓመትና በላይ ሲሆኑ መተካካት እያሉ በድዳቸው መግዛት ይሻሉ፡፡ በሃገሪቱ ህግ የጡረታ እድሜ መወሰኑ መጭው ትውልድን ለመተካት ሲሆን፣ ሁሉም ሰው በህግ ፊት እኩል ነውና የጡረታ እድሜው ሲደር መውጣት ግድ ይላል፡፡ ለወያኔ ህገአራዊት ግን አይሰራም፣ የወያኔ ያረጁ ጅቦች አውራው ስብሃት ነጋ 90 ዓመት አይጠቅማቸውም ይባላል፡፡ የጡረታ እድሜቸው ያለፈ ካድሬ ፖለቲከኞች ህግ አይገዛቸውም፡፡ ወያኔ የዮኒቨርሲቲ 40 መምህራኖችን ከሥራ በማባረር የእውቀትን  መጽሃፋችንን አስነጠቅን፡፡ የወያኔ ሹማምንትና ጀነራል መኮንኖች  በተገዛ ዲግሪ፣ ማስተርስና ፒኤች ዴ ተንበሽብሸው ሃገር በድዳቸው ይገዛሉ፡፡ እርጅናቸው እንዳይታወቅ ፀጉራቸውን ቀለም በመቀባት አላረጅም (የወያኔ ኪዊ ትውልድ) ፈጥረዋል፡፡

ህወሓት/ኢህአዴግ መንግሥት  የወጣቱን 30 ሚሊዩን ሥራ አጥ ወጣቶች እንኮን የመሶቡን የእጄን ተውኩላችሁ!  ጥያቄን ህዝባዊ እንቢተኛነትና ህዝባዊ ተጋድሎ ለማፈን እየጣረ ይገኛል፡፡ በኦሮሚያ ክልል 10 ሚሊዩን ሥራ አጥ ወጣቶች ይገኛሉ፣ በአማራ ክልል 8 ሚሊዩን፣ በደቡብ ክልል 5 ሚሊዮን፣ በሱማሌ ክልል 1.8 ሚሊዮን፣ በትግራይ ክልል 1.5 ሚሊዮን፣ በአዲስ አባባ 1.2 ሚሊዮን፣ አፋር 619 ሽህ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ 338 ሽህ፣ ጋምቤላ 150 ሽህና፣ ሐረሪ 80 ሽህ ሥራ አጥ ወጣቶች ይገኛሉ፡፡ ከኢትዩጵያ ህዝብ 70 በመቶ የሚሆኑት ወጣቶች ናቸው፡፡ የወጣቶችን ህይወት ለማስተካከል ዘላቂ የኢኮኖሚ መፍትሄ መሻት እንጅ ወጣቶችን በመግደልና በማሰር አይፈታም፡፡ ወያኔ ዳግም ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› በማወጅ ችግሩን አይፈታም፡፡ ወያኔ አዋጁን አንስቶ የክልል መንግሥታት ኃላፊነታቸውን በመወጣት፣ የወጣቶችን ችግር በሰላማዊ መንገድና በውይይት እንዲፈቱ ማድረግ ይገባል፡፡ ወጣቶችን ንብረት እንዳያጠፉና እንዳያወድሙ መምከር ያስፈልጋል፡፡ የወያኔ አጋዚ የሰው ህይወት እንዳይቀጥፍ ከክልሎች ወጥቶ ድንበር መጠበቅ ይኖርበታል፡፡ የኦሮሚያ ቄሮ፣ የአማራ ፋኖ፣ የደቡበ አቦሸማኔ፣ የጉራጌ ዘማር፣ የሰሜን አናብስት ወጣቶች የወያኔን የጦር አበጋዞች መንግሥት ከክልላችን ውጣና ድንበር ጠብቅ  ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› ይነሣ!!! ይላችኃል፡፡

አምራች ኃይል ያልሆኑ ተቆማቶች፤-

 • የህወኃት/ ኢህአዴግ የፖለቲከ ፓርቲ ድርጅቶች፣ ካድሬዎችና አባላቶች፣ በቁጥር 8 ሚሊዮን ሲሆኑ የሃገሪቱን ግማሽ 50 በመቶን ይቆጣጠራሉ፡፡ ለወያኔ ሹማምንቶች በቬርኔሮ ኮንስትራክሽን በብዙ ሚሊዩን ብር ወጪ የሚሰራ የቪላ ቤት፣ የመኪናዎችና፣ ልየ ልዩ ጥቅሞች በአስቸኮይ ይቁም!!! እድሜቸው ለጡረታ የደረሰ ባአፋታኝ ይወገዱ፣ ሁሉም ሰው በህግ ፊት እኩል ነውና!!!
 • የመከላከያ ሠራዊት፣ ጦር ሠራዊት፣ ፖሊስ፣ አየር ኃይል፣ ሚሊሽያ ወዘተ የህዝብ ደህንነት አባላት በቁጥር ከ 750 ሽህ እስከ 1 ሚሊዮን
 • የመንግሥት ሠራተኛ በፌዴራልና ክልሎች መንግሥታት እስከ አንድ ሚሊዩን ይቆጠራሉ፡፡
 • ለህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት ከእጅ ወደ አፍ፣ አመቱን ሙሉ ፓርላማ ውስጥ እጅ ሲያወጡ ከርመው ክረምት ላይ የተሰቀለው   እጃቸው በወጌሻ ታሽቶ ይወርዳል፡፡ የእንጀራ ነገር!!!

የህወሓት/ኢህአዴግ የፖለቲካ ድርጅት አባላቶች እድሜቸው ከ65 እሰከ 75 አመት ያለፋቸው፣ የጡረታ እድሜቸው ያለፈ የፖለቲካ ካሚሳሪያትና ካድሬዎች በጡረታ ይወገዱ፤ የህግ ሉዓላዊነት በኢትዮጵያ ይስፈን!!! ለወጣቱ ትውልድ የሥራ እድል ይፍጠር፡፡ የህወሓት/ኢህአዴግ መንግሥት መደበኛ በጀት በ2002 እኢአ 14.5 ቢሊዩን ብር የነበረ ሲሆን በ2007 እኢአ 45.05 ቢሊዩን ብር፣ በ2008ዓ/ም መደበኛው በጀት 50 ቢሊዩን ብር ከፍ ሲል በ2009 ዓ/ም መደበኛው በጀት 82 ቢሊዩን ብር ከፍ ማለቱ በአንድ ግዜ የ31 ቢሊዩን 712 ሚሊዩን ብር ጭማሪ ህብረተሰቡን ለከፍተኛ ግብር እንደዳረገው የምጣኔ ሃብት ጠበብት ገልፀው ነበር፡፡ ጠቅላላ ዓመታዊ የፌዴራል መንግስት ባጀት 321.8 ቢሊዮን ብር 25.5 በመቶ ወይም የበጀቱን አንድ አራተኛ ሆኖል፡፡ የመገርመው የጡረታ እድሜቸው ያለፈ የህወሓት/ኢህአዴግ የፖለቲካ ድርጅት አባላቶች በሃገሪቱ ህግ መሠረት ለምን ጡረታ እንደማይወጡ እንቆቅልሹ ያልተፈታ የሽፍታ አስተዳደር፣ አሊያም  ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም እንዳሉት የ‹ህገ-አራዊት›አስተዳደር ጡረታ የማይመለከታቸው  ሹማምንት ለፍርድ እንዲቀርቡ ወጣቱ ትውልድ ይጠይቃል፡፡

የኢትዩጵያ ሕዝቦች አብዩታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) መደበኛው ባጀት ለብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት ለመንግስት ሠራተኛ ደሞዝና አበል እንዲሁም ስራ ማስኬጃ ያውለዋል፡፡ {1} (ለህወሃት) ሹማምንትና ካድሬዎች  ትግራይ ክልል፣{2} (ለኦሕዴድ)የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት  ሹማምንትና ካድሬዎች ለኦሮሚያ ክልል፣ {3} (ለብአዴን)ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ  ሹማምንትና ካድሬዎች ለአማራ ክልል፣ {4} (ለደኢሕዴግ) የደቡብ ኢትዩጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር  ሹማምንትና ካድሬዎች ለደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ {5} (ለሶዴድ) ለሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት  ሹማምንትና ካድሬዎች ለሶማሌ ክልል፣ {6} (ለአዴድ) ሹማምንትና ካድሬዎች  የአፋር ክልል፣ {7} (ለቤህነን) ቤኒሻንጉል ሕዝቦች ነፃ አውጭ ንቅናቄ  ሹማምንትና ካድሬዎች  የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ {8} (ለጋሕነን) ጋምቤላ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ  ሹማምንትና ካድሬዎች ለጋምቤላ ክልል፣ {9} ለሃዴድ ለሃራሪ ክልል ሹማምንትና ካድሬዎች፣ ለሃረሪ ክልል፣ {10} ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሹማምንትና ካድሬዎች፣ {11} ለአዲስአበባ አስተዳደር ሹማምንትና ካድሬዎች የጡረታ እድሜቸው አልፎል፡፡

የህወሓትየጦር አበጋዞች መንግሥት የመከላከያ ሠራዊት፣ ጦር ሠራዊት፣ ፖሊስ፣ አየር ኃይል፣ ከ65 እሰከ 75 አመት ያለፋቸው፣ የጡረታ እድሜቸው እንዳለፈ የጡረታ ሚንስትርና ከመከላከያ ሠራዊት  ውስጥ አዋቂዎች ተረጋግጦል፡፡ በቅርቡ  ጀነራል መኮንኖች እንደተሸሙ ያስታውሱ፣ ወጣቱ ትውልድ ‹እንኮን የመሶቡን የእጄን ተውኩላችሁ!›  ድሮ ቀረ ይላችካል፡፡

High Ranking Military Officials፡ Principal Defense Departments

NoJob DivisionName & RankEthnic Group
1Armed Forces Chief-of-StaffGeneral Smora YenusTigre
2Armed Forces Head of TrainingLt.General Tadesse WordeTigre
3Head of LogisticsLt.General Gezae AberaTigre
4Head of IntelligenceBr. General Gebre DelaTigre
5Armed Forces Head of CampaignMajor General GebreegzherTigre
6Armed Forces Head of EngineeringLt.General Berhane NegashTigre
7Chief of the Air ForceChief of the Air ForceTigre

Heads of the Nation’s four Military Commands

NoJob DivisionName & RankEthnic Group
1Central CommandGeneral Abebaw TadesseAgew
2Northern CommandLt.General Saere MekoneneTigre
3South Eastern CommandLt.General Abraha WoldeTigre
4Western CommandBr. General Seyoum HagosTigre

Army Divisional CommandersCentral Command

NoJob DivisionName & RankEthnic Group
131st Army DivisionColonel Tsegaye MarxTigre
233rd Army DivisionColonel KidaneTigre
335th Army DivisionColonel Misganaw AlemuTigre
424th Army DivisionColonel Work AynuTigre
522nd Army DivisionColonel DikulTigre
68th Mechanized DivisionColonel Jamal MohammedTigre
Northern CommandNoJob DivisionName & RankEthnic Group
114st Army DivisionColonel Wodi AntiruTigre
221st Army DivisionColonel Gueshi GebreTigre
311th Army DivisionColonel WorkiduTigre
425th Army DivisionColonel Tesfay SahielTigre
522nd Army DivisionColonel Teklay KlashinTigre
4th Mechanized DivisionColonel Hinsaw GiorgisTigre
South Eastern CommandNoJob DivisionName & RankEthnic Group
119st Army DivisionColonel Wodi GuaaeTigre
244st Army DivisionColonel Zewdu TeferaTigre
313th Army DivisionColonel SherifoTigre
412th Army DivisionColonel Mulugeta BerheTigre
532nd Army DivisionColonel Abraha TselimTigre
66th Mechanized DivisionColonel G/Medhin FekedeTigre
Western CommandNoJob DivisionName & RankEthnic Group
123rd Army DivisionColonel Wolde BelalomTigre
243rd Army DivisionColonel Wodi AbateTigre
326th Army DivisionColonel MebrahtuTigre
47th Mechanized DivisionColonel Gebre MariamTigre
Commanders in Different Defense Departments NoJob DivisionName & RankEthnic Group
1Agazi Commando DivisionB.General Mohammed EshaTigre
2Addis Ababa & Surrounding Area GuardColonel Zenebe AmareTigre
3Palace GuardColonel GerensayTigre
4Banking GuardColonel Hawaz WolduTigre
5Engineering CollegeColonel Halefom EggiguTigre
6Military Health ScienceB.General Tesfay GideyTigre
7Mulugeta Buli Technical CollegeColonel Meleya AmareTigre
8Resource Management CollegeColonel LetayTigre
9Siftana Command CollegeB.General Moges HaileTigre
10Blaten Military Training CenterColonel Salih BerihuTigre
11Wourso Military Training CenterColonel Negash HelufTigre
12Awash Arba Military Training CenterColonel MuzeTigre
13Birr Valley Military Training CenterColonel Negassie ShikortetTigre
14Defense Administration DepartmentB.General Mehari ZewdeTigre
15Defense AviationB.General Kinfe DagnewTigre
16Defense Research and StudyB.General Halefom ChentoTigre
17Defense Justice DepartmentColonel AskaleTigre
18Secretary of the Chief-of-StaffColonel Tsehaye ManjusTigre
19Indoctrination CenterB.General Akale AsayeAmhara
20Communications DepartmentColonel SebbhatTigre
21Foreign Relations DepartmentColonel HasseneTigre
22Special Forces Coordination DepartmentB.General Fisseha ManjusTigre
23Operations DepartmentColonel Wodi TewkTigre
24Planning, Readiness and Programming DepartmentColonel Teklay AshebirTigre
25Defense Industries Coordination DepartmentColonel Wodi NegashTigre
26Defense Finance DepartmentColonel ZewduTigre
27Defense Purchasing DepartmentColonel GedeyTigre
28Defense Budget DepartmentAto/Mr. BerhaneTigre

የህወኃት የጦር አበጋዞች መንግሥት፣በተጨማሪ አዲስ የመከላከያና ፖሊስ ሠራዊት መመልመያ፣ አዲስ ሚሊሽያ ሠራዊት መመልመያ፣ አዲስ እስር ቤቶች መገንቢያ፣ አዲስ ፖሊስ ጣቢያዎች ለመገንባትና የተነሳውን ህዝባዊ እንቢተኝነትና ህዝባዊ ተጋድሎ ለማፈን ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› የካቲት 9 ቀን 2010 ዓ/ም ባወጣው አዋጅ የተበጀተልን መደበኛ ወጪ ለሃገሪቱ ልማት ቢውል፣ ለረሃብተኛው ህዝብ እህል መግዣ ቢውል፣ ከዩኒቨርሲቲ ለተመረቁ ወጣቶች የሥራ መስክ ፈጠራ ላይ ቢውል፣ ለህብረተሰቡ የውሃ፣ ጤና፣ ትምህርትና መብራት አገልግሎት ላይ ቢውል መልካም ነበር፡፡

ህወሃት በመላ ሃገሪቱ ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› በማወጂ፣በተለይ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች የተነሳውን ህዝባዊ እንቢተኝነትና ተጋድሎ ለማፈን ከ2008 እስከ 2009 ዓ/ም መጨረሻ፣ ኮማንድ ፖስቱ ለመንግስት ሠራተኛና ለመከላከያ ሠራዊት  ደሞዝና አበል እንዲሁም ስራ ማስኬጃ የመኪና ነዳጅ፣ ለስራ ማስኪጃ፣ ለስብሰባ፣ለኮንፍረንስ፣ለመጎጎዣ፣ለአዲስ እስር ቤቶች መገንያና ለፖሊስ ጣቢያዎች መስሪያ ወዘተ የተለያዩ  ወጭዎች፣ በብዙ መቶ ቢሊዩን ብር የሚገመት ኪሣራ ተከናንቦል፡፡ ይህ ያገሪቱ አንጡራ ሃብት ለልማት ሥራ ውሎ ቢሆን፣በትንሹ ለተራቡ ወገኖቻችን በደረስልላቸው ነበር፡፡ ይህ በእንዲህ እያለ አዲሱን 2010 ዓ/ም አመታዊ ባጀት መንፈቅ ዓመት ተጨማሪ 14 ቢሊዮን ብር በጀት ለወታደሩ ደሞዝ፣ለሥራ ማስኪጃ ወጪ ለማዋል ታቅዶል፡፡ የወያኔ መንግስት ወታደራዊ ወቺ በየግዜው በመጨመሩ የተነሳ ብዙ ሜጋ ፕሮጀክቶች ለካፒታል በጀት የተያዘ 115 ቢሊዩን ብርና፣ ለክልሎች 117 ቢሊዩን ብረና ለክልሎች ለዘላቂ ልማት ግቦች ማስፈፀሚያ  ሰባት ቢሊዩን ብር የተደለደለው በጀት ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› ኮማንድ ፖስት ለወታደራዊ ወጪ መደልደሉን ታውቆል፡፡ የወያኔ መንግስት ቤሳቢስቲ ከካዝናው የለውም፡፡ በ2010 ዓ/ም  የተመደበው የፌዴራል መንግስት ባጀት የገቢ ምንጮች ከአገር ውስጥ ታክስና ታክስ ያልሆኑ ገቢዎች፣ ከውጭ ብድርና እርዳታ የሚሞላ መሆኑ ተገልፆል፡፡ በአገሪቱ አምራቹ የሰው ሃይልና ግብር ከፋይ ዜጋዎች አምራች ባልሆኑ በሰው ተከሻ የሚኖሩ ጥገኛ የመንግስት ሹማምንት፣ካድሬዎች ሠራተኛና ለመከላከያ ሠራዊት  ደሞዝና አበል ቀለብ ሲሰፍር ይኖራል፡፡ ከነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ ‹መንግሥትና የህዝብ አስተዳደር› በሚል ርዕስ በ1916 እኢአ የታተመ መፅሃፋቸው ውስጥ የዛሬ ዘጠና አራት ዓመታት በፊት እንዲህ ብለው ነበር፡፡ ‹‹ብረት ሠሪውም ማረሻ አበጅቶ ጤፍ ይቀበላል፡፡ አራሹም ጤፍ ሰጥቶ የተሻለ ማረሻ ያገኛል፡፡በሌላም ነገር ሁሉ እንደዚሁ ነው፡፡ ዕውቀት ባለው ሕዝብ መካከል ግን በከንቱ የሚሰጥ ሰው የለም፡፡ በከንቱም የሚበላ ሰው የለም፡፡ የሁሉም  ትዳሩ ተለዋውጦ ነውና እንካ ሥራ አምጣ ሥራ ይባባላል፤ይህ ሳይሆን ቀርቶ በላተኛው ከሠራተኛው ሲበዛ በማናቸውም ቤት ሀብት ሊገባ አይችልም፡፡ ዕውቀትም ከሌለው ሕዝብ ውስጥ ከሠራተኛው በላተኛው፣ሹም ወታደር ነጋዴ እየሆነ ይበዛልና ባገሩ ሀብት ሊከማች አይችልም፡፡ የሥራው ፍሬ እንደ ገባ ወዲያው ያልቃል፡፡››

የሃይማኖት ተቆማቶች ቀሳውስት፣ ሼኮች፣ ፓስተሮች፣ ወዘተ በግምት አንድ ሚሊዮን ሲሆኑ የሃገሪቱን አንድ ሦስተኛ ኃብት ይቆጣጠራሉ፡፡ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከምዕመናን በአመት አንድ ቢሊዮን ብር ገቢ ታገኛለች፣ ብዙ ፎቆች በከተማዋ ውስጥ ገንብታ በማከራየት ከፍተኛ ገንዘብ ታገኛለጭ፡፡ የቤተክህነት ቀሳውስትና ሠራተኞች ደሞዝ ከፍተኛ ነው፣ የጅ መንሻና በአንድ ዘር የሥልጣን ሹመት የታወሩና በሙስና የተዘፈቁ ካህናት በከተማው ውስጥ ቪላ ቤቶች ስርተው  ይኖራሉ፡፡ የኢትዮጵያን ህዝብ  እውነተኛ ባህልና መልካም ሥነ ምግባር፣ መልካም አስተዳደግና ግብረገብነት፣ ፈሪሃ እግዜአብሄርና የሞራል ዕሴቶች በማጎደል እውነተኛውን ትምህርት ያላስተማሩ የሃይማኖት አባቶችና ተቆማቶች ተልኮቸውን  ህገ እግዚሃብሄርን ማስተማር ባለማክበር ዋነኛ ተጠያቂዎች ናቸው፡፡ የሃይማኖት አባቶችና ተቆማቶች በፍቅረ ነዋይ ተለክፈው ዕምነትን በክህደት፣ እውነትን በሃሰት፣ ሃቅን በቅጥፈት፣ ተገዝግዞ እስኪበጠስ እያዩ እንዳላዮ፣ ስምተው እንዳልሰሙ፣ አስተውላው እንዳላስተዋሉ፣ አስመስለው በማደር፣ ፍቅርን ለጥላቻ፣ ቃልን ለንዋይ ሸጦት፡፡ የሃይማኖት ተቆማቶች ላለፉት ግማሽ ምዕተ ዓመት ሲሶ መንግሥት ሆነው የህዝብ መሬትና ሃብት፣ ተቀራምተው ሲያጥሩና ፎቅ ገንብተው ሲያከራዮ፣ ከምዕመናኑ የተሰበሰበ ሙዳየ ምጽዋት ወደ ግል ኪሳቸው ሲገለብጡ፣ ከምዕመናኑ የተበረከተ የስለት ንዋይ ለግል ጥቅም በማዋል ሃይማኖት ያረከሱ፣ ለግል ጥቅምና ክብር የተንበረከኩ፣ ሃሳዊ መሲህ  የሃይማኖት አባቶች የተፈበረኩባት ሃገር ሆናለች፡፡ የሃይማኖት አባቶችና ህዝቡን ቅዱስ መጸሃፍት ማስተማር፣ ወንጌልን መስበክ፣ የፈጣሪን ቃል፣ የታረዘን ማልበስ፣ የተጠማን ማጠጣት፣ የተራበን ማብላት ወዘተ የፈጣሪን ትዕዛዛት አውቆ ማሳወቅ ሲገባቸው እራሳቸው አረከሱት ከዛን ጊዜም ጀምሮ በሃገራችን ፍቅር በጥላቻ ተተካ፣ እኛ በእኔ ብቻ ተተካ፣ ቃለ እግዜብሄር በአፈ ካድሬ ታበሰ፡፡ የሃይማኖት ተቆማት የወደቁ ህፃናት ማሳደጊያ አላቆቆሙም፣ የወደቁ አረጋውያንን አልጦሩም፣ ለግላቸው ኃብትና ንብረት ሲያግበሰብሱ ይታያሉ፡፡ ምዕመናኑ ቅድስ መፍሃፋን ተነጠቀ፣ ዜጎች ብሄራዊ ፍቅራቸውን ተነጠቁ፣ ገበሬዎች መሬትና ምርታቸውን ተነጠቁ፣ የምሁራኖች ዕውቀትና ሥራ በካድሬ ፖለቲከኞች በወሬ ተተካ፣ በሃገሪቱ  መንግሥታዊ አስተዳደርና ቢሮክራሲ ውስጥ የትምህርትና ዕውቀት ሙያ በፖለቲካ  ፓርቲዎች ርዕዬትና ካድሬ ሠራተኞች ተተካ የሃገራችንና የህዝባችን ጥፋት መነሻና መድረሻ የተነጠቅነው የእውቀት መጽሃፋችንን ነው፡፡ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የተነጠቀውን የእውነት፣ የፍቅርና የእውቀት መጽሃፋህን አስመልስ፡፡ ‹‹ሚዳቆ የማትዘለው፣ የቀንን ጎዶሎ!!!›› ነው፡፡ ለኢትዮጵያውያን ያችን የቀን ጎዶሎ ባለመዝለል ግማሽ ምዕተ ዓመት ተቆጠረ፣ እድሜ ባከነ፣ ድንቁርና ምርኩዛችን፣ ርሃብ ቀለባችን፣ ፍርሃት ጥላችን፣  ምቀኝነት  እትብታችን፣ ውሽት አንደበታችን፣ ማስመሰል መለያችን ሆኖ የሚያወራ እንጅ የሚፅፍ ታጣ፣ አንድ ሽህ አንድ ቃላት እንደአውቶማቲክ ጠመንጃ ጥይት የሚተፉ ሸምድደው የሚያነበንቡ ዳጋሚዎች አንድ ገፅ ያማይጽፉ ካድሬዎች እንደ አሸን ተፈለፈሉ እውቀት በድንቁርና ተጠመቀ፣ እንዲያ እንዲያ እያለ ትውልድ ቀጠለ፡፡  በዝሙት ሥራ የሚተዳደሩ ሴት እህቶቻችን በግምት  ከ250 ሽህ እስከ 350 ሽህ  ይሆናሉ፡፡ ብዙ ርሃብተኛ ወገኞች በሃገራችን ይኖራሉ፡፡ የሃይማኖት ተቆማቶች ይሄን የእህቶቻችንን ስቃይ እያዩ ይኖራሉ!!!  ወያኔ ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› ሲገል ዝም ይላሉ!!! እስከመቼ ዝምታ፣ ህዝብ ተቃውሞ ካላሰማችሁ በሃይማኖት ተቆማቶች ላይ አድማ መጥራቱ አይቀሬ መሆኑን ተረዱ እንላለን፡፡ በቃ!!!

የዲጂታል ቴክኖሎጅ ዘመን ልበ ብርሃን ወጣቶች ተምረው ሥራ አጥ በሆኑባት ሃገር አረጋውያን ተጠዋሪዎች እድሜ ፈጅ ኪኒን እየዋጡ አንዴ ሚኒስቴር፣ አንዴ ዲፖሎማት፣ አንዴ ጀነራል መኮንን ይሆናሉ!!! ጸጉራቸውን ኪዊ ቀለም እየተቀቡ እነዚህ የጅንጀሮ ቆንጆዎች፣ ህግ አያውቁም፡፡

የይስማ ወያኔ የቤተመዘክር የሣንቲም ቅርስ አንድ ዜጋ ሲገደል መቶ ሚሊዮን ህዝብ የአንድ ብር ሣንቲምን ማሃል አገዳ በማፍለስ የወያኔ የህግ ሚዛን ከህገአራዊት አንባሳ በመለያየት የኢኮኖሚ የፋይናንሻል ዘርፍ ቀውስ ይፈጥራል፡፡ መኪኖች ላይ፣ አውቶብስ ማቆሚያ፣ ህንፃዎች ላይ በሙጫ/ በውሁ በቀላሉ ይጣበቃል፡፡  የወያኔ አከርካሬ የሚመታው በህዝባዊ የኢኮኖሚ አድማ፣ ሱናሚ ማዕቀብ ነው!!!  ያለመሠረታዊ ለውጥ ወያኔ እንደእባብ አፈር ልሶ ዳግም ይገዛናል!!! ‹‹ልማታዊ መንግሥት›› እያሉ በድዳቸው ሊገዙን ነው የሚፈልጉት!!!  ወያኔ  ‹‹ነፃነትን የማያውቅ ነፃ አውጪ›› ነው፡፡

ጀነራል ሳይሆኑ ጀነራል አልኮቸው!

ኮነሬል ሳይሆኑ ኮነሬል አልኮቸው!

ሚስቴን እቴ ብዬ ዳርኩላቸው!!!

‹‹ሞት ይቅር ይላሉ፣ ሞት ቢቀር አልወድም

ድንጋዩም አፈሩም፣ ከሰው ፊት አይከብድም!!!!›› ከባርነት ህይወት፣ ሞት ነፃነት ነው!!! ‹‹በትግል መሞት ህይወት፣ በአመጻ መሞት ህይወት ዳግም ትንሣኤ ልደት›› ሁለተኛና ሦስተኛ ዜጋ ሆነን መኖር እስከመቼ ድረስ!!!  ነፃነታችን እናስመልስ፣ ክብራችንን እናስመልስ! መሬታችንን እናስመልስ!!!

እድሜ ጠገብ የተቃዋሚ ፓርቲ ታጋዬችም ለወጣቱ ትውልድ በትረሥልጣኑን ለማስረከብ አርዓያ መሆን ይጠበቅባችኃል!!!የወያኔ መንግሥት ያረጁ ጅቦች ጡረታ ይዉጡ!!! የህግ ሉዓላዊነት በኢትዮጵያ ይከበር!!! የወያኔ ሙጋቤዎች ወደ ጡረታ!!!  ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› ይነሣ!!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.