ህወኣት በለኮሰዉ እሳት ዉስጥ ትግሬም መግባት አለበት …. መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)

ህወኣት መሳሪያ በተሸከመዉ ጀሌዉ አማካኝነት አንቦ ላይ ኦሮሞ ወይንም አማራ ሲገድል አዲስ አበባ የተቀመጠ ትግሬ ማኪያቶዉን እየጠጣ ሪፖርተርን እያነበበ አልያም የፋናን ቴሌቪዥን እየተመለከተ ይዝናና ዘንድ የፈቀደ ትግል የትም ሊደርስ አይችልም።

መቶ በመቶ የትግሬ ተወካይዎች እጃቸዉን ቀስረዉ በእያንዳንዱ እምቢ ለነፃነቴ ባለዉ የኦሮሞ አልያም የአማራ ወጣት ላይ በየተገኘበት እንዲደመሰስ ሲወስኑ እኛ በይሉኝታ የምንሽኮረመም ከሆነ ትግሉን የትም አናዘልቀዉም።  የእኛ ወንድሞችና እህቶች ብቻ መሞት የለባቸዉም። ጦርነት የታወጀበት ሕዝብ ነን!!

ሲሞቃቸዉ ለኦሮሞ እታገላለሁ እያሉ …..ቄሮ በትግል ዉስጥ ሆኖ ለመረጃ የመዘገበዉን ና የላከላቸዉን ገጣጥመዉ በሶሻል ሚዲያ እያቀረቡልንና የወሬ የጦር ጄነራል ሆነዉ እራሳቸዉን እያንቆለጻጸሱ የሚፎክሩትን …..ሌላ ጊዜ ደግሞ ወንድም እህታቸዉን በየሜዳዉ እያረገፈ ያለዉን የወያኔን ወኪል ወንድሜ በማለት እሹሩሩ እያሉ የሚሳለቁብንን …….ከዛም ዘለዉ ትግሬን አትንኩብኝ ሲሉ የሚማፀኑትን  ጩኸት ብቻዎች በቃች ልንላቸዉ ይገባል። …. እንደ ዶክተር አብይ የመሰሉትን የቁርጥ ቀን ልጆች በቁም ሊቀብሩ የሚያሴሩትን እያሴሩና እየፎከሩ ያሉትን ወረተኞች በቃችሁ ልንላቸዉ ይገባል። ይህ ትግል የጫወታ ትግል አይደለም። ቪኦኤ ላይ ቀርቦም የመገልፈጫ ትግል አይደለም። ይህ ትግል እመሃል ሆነዉ እየታገሉ ያሉትን የቁርጥ ቀን የኦህዴድና የብአዴን ታጋዬችን ልንዘልፍ ወይም በሪሞት ኮንትሮል ልንቆጣጠር የምንሞክርበት ወይም የምናስመስልበት አይደለም። ይህ ትግል ብዙዎች አንዲቷ ሕይወታቸዉን እየሰጡባት ያለ ነዉና የደጀን ጀግና በመምሰል ጦር ሜዳ ያሉትን ማጣጣ ሉ ይቁም!!  ሜኖሶታ የሞቀ ቤት ተቀምጦ እሳቱ ስር እየተለበለበ ያለዉን ዶ/ር አብይን የመሰለ ኢትዮጲያዊ ጀግና አደናቅፎ ለመጣል መሞከር በኦሮሞ ደም እየነገደ ካለዉ አባዱላ ጋር ጥምረት መፍጠር ካልሆነ ሌላ ምንም ሊባል አይችልም ።

ታላቁ የኢትዮጲያ ሕዝብ በደሙ ነፃነቱን በቅርቡ ያረጋግጣል።

 

 

 

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.