ስጋውን በልታችሁ በአጥንት አስቀራችሁ አጥንቱን ለመጋጥ ድጋሚ አሰራችሁ።

ስጋውን በልታችሁ በአጥንት አስቀራችሁ
አጥንቱን ለመጋጥ ድጋሚ አሰራችሁ።
በሰው ልጆች ስቃይ የሚረካ ዲያቢሎስ ብቻ ነው።ሳናውቀው ነው እንጂ ደደቢት በርሃ ውስጣችሁ አድሮ አዝላችሁ በመጣችሁት በዲያቢሎስ ስውር እጅ አየተገዛን ነው።እናንተም ድጋፊዎቻችሁም ውስጣችሁ በጭካኔ የተሞላ የዲያቢሎስ ቁራጮች ናችሁ።
ሰው በሰው ላይ ሲጨክን በአለም ሁሉ ከሰማነው ታሪክ የእናንተ አይተናነስም ቢወዳደር እንጂ።

Rearresting Andualem Arage is unjustifiable!!!!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.