ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በፌዴሬሽን የአመቱ ክብር እንግዳ ሆኖ ተመረጠ!

EMF) ዛሬ ከሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በደረሰን መልዕክት መሰረት፤ ዳላስ ቴክሳስ በሚደረገው የአንድ ሳምንት ዝግጅት ላይ፤ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የዚህ አመት የክብር እንግዳ ሆኖ መመረጡ ተገልጿል። በአሁኑ ወቅት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በድጋሚ እስር ላይ የሚገኝ ቢሆንም፤ እስከ ጁላይ ነጻ ከሆነ በክብር እንዲገኝ፤ ካልሆነም ባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል በእስክንድር ስም በስፍራው እንደምትገኝ ይጠበቃል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.