አቶ ጁነዲን ሳዶ፤ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ፕሬዚደንትና ሚኒስትር፤ የዶ/ር ዓቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያዘላቸውን ተስፋና ስጋቶች

አቶ ጁነዲን ሳዶ፤ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ፕሬዚደንትና የሲቪል አገልግሎት ሚኒስትር፤ የዶ/ር ዓቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያዘላቸውን ተስፋና ስጋቶች፤ እንዲሁም፤ የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎችን አካትተው የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታዎች አስመልክቶ ያላቸውን አተያይ ያጋራሉ።

ቃለ ምልልሱ የተካሄደው ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ የጠቅላይ ሚኒስትርነት መንበራቸውን ከመረከባቸውና የስልጣን ቅበላ ንግግራቸውን ከማስደመጣቸው በፊት ነው።

“ዶ/ር ዓቢይን ገጥሟቸው ያለው ምርጫ፤ ድርጅቱ [ኢሕአዴግ] ውስጥ አብዮት መለኮስ? አሁን እየተቀጣጠለ ያለውን ሕዝባዊ ማዕበል መግታት? ወይንስ ሕዝባዊ ማዕበሉን ተቀላቅሎ፤ መንገድ አስይዞ ማስኬድ ነው? የሚለው ነው።” – ጁነዲን ሳዶ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.