ማዕከላዊ ተዘጋ

 

የፌደራል የወንጀል መመርመሪያ ማዕከል ወይም በተለምዶ “ማዕከላዊ” እስር ቤት ዛሬ መዘጋቱን የሀገር ውስጥ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በዚህ እስር ቤት ውስጥ ከዚህ ቀደም ታስረው የተለያየ የማሰቃየት ተግባራት እንደተፈፀመባቸው የሚናገሩ እስረኞች ግን “ማዕከላዊን መዝጋት ሳይሆን የማሰቃየት ተግባሩን ማቆም የበለጠ ጥቅም ይሰጣል” ይላሉ። “በእስር ቤት የተሰቃዩ ሰዎችን ወደ ሌላ ቦታ እያዛወሩ እስር ቤቱን መዝጋት ምንም ለውጥ የለውም “ ብለዋል።

የፌደራል የወንጀል መመርመሪያ ማዕከል ወይም በተለምዶ “ማዕከላዊ” እስር ቤት ዛሬ መዘጋቱን የሀገር ውስጥ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።  በዘገባውም በማዕከሉ እየተመረመሩ የነበሩ የመጨረሻዎቹ እስረኞች ሙሉ በሙሉ ወደ ሌላ ማረሚያ ቤት ተዛውረዋል ተብሏል።በዚህ እስር ቤት ውስጥ ከዚህ ቀደም ታስረው የተለያየ የማሰቃየት ተግባራት እንደተፈፀመባቸው የሚናገሩ እስረኞች ግን “ማዕከላዊን መዝጋት ሳይሆን የማሰቃየት ተግባሩን ማቆም የበለጠ ጥቅም ይሰጣል” ይላሉ። “በእስር ቤት የተሰቃዩ ሰዎችን ወደ ሌላ ቦታ እያዛወሩ እስር ቤቱን መዝጋት ምንም ለውጥ የለውም “ ብለዋል። በሌላ በኩል ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ የተለያዩ ከተሞች ተቋርጦ የነበረው የሞባይል ኢንተርኔት መለቀቁን ነዋሪዎች ገልፀዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ) – VOA Amharic

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.