ትክክል ነው! ትግራይ የኢትዮጵያ ሞተር ነች! ሞተርም አይጠፋትም! ዶ/ር አብይም ቅኔውን ይዘርፈዋል!

ጌታቸው ሽፈራው

ትክክል ነው! ትግራይ የኢትዮጵያ ሞተር ነች! ሞተርም አይጠፋትም! ዶ/ር አብይም ቅኔውን ይዘርፈዋል!  ለምሳሌ!  ከስር ዝርዝሩ ላይ ያሉት ፋብሪካዎች ያላቸውን ሞተር እንኳ ብናሰላ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት መካከል ከ80 በመቶ በላይ ነው። የቀሩት፣ በሌላ ቦታ ያሉትን፣ የመከላከያ ሰራዊቱ ጀኔራሎች የሚቆጣጠሩት የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ሞተሮች ሲጨመሩ የዶ/ር አብይን አባባል እውነት ያደርገዋል!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.