“ትግራይ የሀገራችን ኩራት ነች” ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

“ትግራይ የሀገራችን ኩራት ነች” ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ ተናግረዋል።

መቀሌ — “ትግራይ የሀገራችን ኩራት ነች” ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ መቀሌ ላይ ባደረጉት ንግግረ ትግራይ ጠላት በየጊዜው መጥቶ የሚያፍርባት ነች ብለዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። VOA- Amharic

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.