ከአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ፊት ተደቅነው ያሉትን ተስፋዎች፣ ምኞቶችና ተግዳሮቶችን አስመልክቶ፤ የቀድሞው ከፍተኛ የኢሕአፓ አመራር አባል አቶ ክፍሉ ታደሰና ዶ/ር መላኩ ተገኝ የግል አተያዮቻቸውን ያጋራሉ

“የዶ/ር ዓቢይ ንግግር የራሱ አስተያየት ብቻ ሳይሆን፤ አሁን ኢሕአዴግ ውስጥ ያለውን አብላጫ አዝማሚያ ያመለክታል። ‘ምን ዓይነት ሽግግር ነው ሊኖር የሚችለው?’ የሚለውንም ጥያቄ ያስነሳል።” – ዶ/ር መላኩ ተገኝ

“ኢትዮጵያ ውስጥ ሶስት መንግሥታት አሉ። አንደኛው፤ የሕወሓት መንግሥት፤ ሁለተኛው፤ የከበርቴው መንግሥት፤ እንዲሁም፤ ሶስተኛው በእነ ዶ/ር ዓቢይ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት አካል ነው።” – ክፍሉ ታደሰ

SbS Amharic

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.