የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 7 ቀን 2010 ፕሮግራም

የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ እና የወልቃይት፣ጠገዴ እና ጠለምት ልሳነ ግፉአን መሪዎች ለዶ/ር አብይ አህመድ መቀሌ ላይ ስለ ወልቃይት ስለተናገሩት የሰጡት ወቅታዊ ምላሽ (አድምጡት) አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለኢህአዴግ ሕዝባዊ ድጋፍ እየዞሩ እያሰባሰቡ ነው ወይስ …ከሁለት አክቲቪስቶች ጋር ወቅታዊ ውይይት አድርገናል

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የኢትዮጵያዊያን የፓለቲካ ታሳሪዎች፣ተፈቺዎች እና ታፋኞች እጣ ፈንታዎች በአገር ቤት እና በውጪ አገር ሲዳሰስ(ልዩ ጥንቅር)

እና ሌሎችም ዜናዎቻችን ዶ/ር አብይ አህመድ ይቅርታ ይጠይቁ ተባለ በኦሮሚያ አጋዚ መግደሉን ቀጥሏል የአሜሪካ የህዝብ እንደራሴዎች HR 128 ህግን ማጽደቃቸው በካናዳ በሚገኙ የህዝብ እንደራሴ ላይ ደስታ ፈጠረ

የኢህአዲግ መንግስት በሶሪያ ጥቃት ላይ ከአሜሪካን ጎን ያለ መቆሙ ለትችት ዳረገው

የወልቃይት የአማራ ሕዝብ ማንነት አመራሮች ለዶ/ር አብይ የመቀሌ ንግግር ምላሽ ሰጡ

የአጼ ቴድሮስ ልጅ(ልኡል አለማየሁ ቴድሮስ)አጽምን ወደ ኢትዬጵያ የማምጣቱ ዘመቻ ቀጥሏል

“ከልኡል አለማየሁ ጋር 9 ስዎች በመቀበራቸው የአለማየሁ አጽምን መለየት ይከብዳል”የእንግሊዝ መንግስት ምክንያት

የቋራ ገበሬዎች ላይ ለሱዳን ወግኖ የኢህአዴግ መከላከያ ሰራዊት እንደሚተኩስ ተገለጸ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ከመልካም ንግግር ባሻገር በፍጥነት ወደ ተግባር እንዲገቡ ተጠየቁ

ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የቀረበብኝ ውንጀላ የተሳሳተ ነው አለች፣

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.