ከሞቱ ይልቅ አሟሟቱ በጣም የሚያሳዝን አርቲስት ታምራት ደስታ

ድምፃዊ ታምራት ደስታ የሞተው በህክምና ስህተት እንደሆነ ተረጋግጧል!! ለ ቶንሲል ተብሎ የተሰጠው መድሃኒት ccp የተባለ አመተምህረቱ ያለፈበት እንዲሁም የተመረዘ መድሀኒት መሆኑ በጳውሎስ ሆስፒታል በአስክሬኑ ላይ በተደረገ ምርመራ ታወቋዋል።
መድሀኒቱ ካለፈበት ወደ አሲድነት የመለወጥ ባህሪ ያለሁ ሲሆን የአክስሬን ምርመራ ውጤቱ እንዳሳየው መዳኒቱ አናቱ ላይ ወቶ እንደሞተ እንድሁም የልብ ምትን በሶስት እጥፍ እንደሚጨምር ተረጋግጧል አርቲስቱ ccp የተባለውን ግዜው ያለፈበት መድሀኒት ከተወጋ ከ30 ደቂቀ ቡሃላ ህይወቱ እንዳለፈ ታወቋል።
ነብሱን ፈጣሪ በጎነት የኑራት
ከዚህ በፊት በተፈጠሩ የህክምና ስታት የብዙ ሰዋች ህይወት እንደ ወዘ አልፏል
የ6 አመት ህፃን ሊገረዝ ሆስፒታል ገብቶ የቁስል ማድረቂያ መድሃኒት ሰጠን ብለው የአስክሬን ማድረቂያ ወግተው የገደሉት በህምክና ስህተት እንደነበር ከአመታት በፊት አንብበናል። ሆዷን ቆርጧት የሆድ ቁርጠት መድሃኒት ልትገዛ ለሄደች አንዲት ምስኪን ሴት ለሚጥል በሽታ የሚሰጠውን መድሃኒት ሰጥተው የሰውነት ቆዳዋ ተላልጦ ሞታለች። በየጊዜው ብዙ ያልተሰሙ፣ እንዲሰሙ ያልተፈለጉ ብዙ የህክምና ስህተቶች ወገኖቻችንን ሲጨርሱ ኖረዋል። ሊድን የሄደን ሰው እየገደሉ “በስህተት ነው!” እያሉ ብዙዎች ታልፈዋል።
የዘርፉ ባለሙያዎች በእጃቸው የያዙት ሮቦት አይደለም! ክቡሩንና ተመልሶ የማይገነኘውን የሰው ነፍስ እንጂ። እውቀቱ ከሌላቸው አርፈው ሌላ ነገር ይስሩ። በሰው ህይወት መቀለድ ይብቃ!!!
https://youtu.be/TGrIhG9AeQA

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.