ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌሎች አራት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎችን ሹመት አነሱ

  • አቶ አባይ ፀሐዬ – የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የነበሩ
  • አቶ ቴዎድሮስ ሀጎስ – የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚደንት የነበሩ
  • አቶ ጌታቸው አምባዬ- ጠቅላይ አቃቢ ህግ የነበሩ
  • ኮሎኔል ታዚር ገ/እግዚአብሄር – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት (ኢንሳ) ም/ዋና ዳይሬክተር የነበሩ

ሲሆን ከሚያዚያ 12 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ከሀላፊነታቸው መነሣታቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ የደረሣቸው መሆኑን ተገልጿል፡፡

ህጋዊ ተጠያቂነትን ችላ በማለት በከፍተኛ ደረጃ የሃገርንና የሕዝብን ሃብትና ንብረት ሲዘርፉ የነበሩት የገዢው ፓርቲ አባላት ከስልጣን እየተነሱ በስርዓቱ ፉሮጎ ውስጥ በመሸሸግ ለተከታይ ዘረፋ መዘጋጀታቸውን ያሳያል፡፡ የሙስና ኔትወርክ በመዘርጋት ላለፉት ሃያሰባት አመታት የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ገድለውታል፣ እንዲሁም በፖለቲካው መስክም በርካቶችን ገድለዋል፣ አስረዋል፣ አሰቃይተዋል፣ ፍትሕ እንዲጓደል ግንባር ቀደም ሚና ተጫውተዋል።

(ምንሊክ ሳልሳዊ)

1 COMMENT

  1. abay tsehaye excused from his post so what? Is Abiy wants Ethiopians to believe this farce as a change? Please!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.