አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ ተደርጓል

አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ
እንዲያርፉ ተደርጓል (#ያዝ_እንግዲህ!!)
====================================
ለበርካታ ዓመታት በመንግሥት ኃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችም በጡረታ እንዲያርፉ እየተደረገ ነው፡፡ በዚህም መሰረት በጡረታ እንዲያርፉ የተደረጉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር
ጀነራል የሆኑት ክቡር አቶ #ስብሐት_ነጋ/አቦይ ስብሐት/፣ ክቡር ዶ/ር #ካሱ_እላላ ከፖለሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል፣ ክቡር አቶ #በለጠ_ታፈረ ከተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም፣ ዕቅድና ፖሊሲ ዝግጅት ፕሮጀክት፣ ክቡር አቶ #ታደሰ_ኃይሌ ከንግድና ኢንዱስትሪ የፖሊሲ ዕቅድ አፈጻጸምና ክትትል፣ እና ክቡር አቶ #መኮንን_ማንያዘዋል ከፖሊሲ ምርምር ማዕከል ሲሆኑ በቀጣይም ረዥም ጊዜ በመንግሥት ኃላፊነት ቦታዎች ላይ ያገለገሉ እንዲያርፉ የማድረጉ ሥራ ይቀጥላል፡፡
Via Miskir Agegnehu

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.