ከህወሃት መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሾልኮ የወጣ ሚስጥር እና የቤኒሻንጉል ጭፍጨፋ

ሾልኮ የወጣ ሚስጥር!!

“ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሾልኮ የወጣ ሚስጥር እንደሚያመለክተው የቤኒሻንጉል ጭፍጨፋ በህወሓት የታቀደ እና ከእስካሁኑም የከፋ ዘግናኝ ሊሆን እንደሚችል መረጃ ሾልኮ ወጣ።

ከቤንሻንጉል ክልል የሚፈናቀሉ የማሀበረሰብ ክፍሎች እንዲሚኖሩ እና ህወሓት ዘር ማፅዳት ለመፈፀም እየተቀሳቀሰ መሆኑን የሚጠቁም መረጃ እንደሚያመለክተዉ በቀጣይ ከዚህ የከፋ ነገር በአካባቢው ሊፈጠር እንደሚችል በህወሀት መታለሙን ጠቋሚ መረጃው ያጋልጣል፡፡
መረጃው አክሎም በቤንሻንጉል አማራን ብቻ ሳይሆን በአካባቢው ነባር (ተወላጅ/indigenous) ያልሆኑት በማባረር የአባይን ተፋሰስን [ወንዙን ተከትሎ] የሰፈሩትን የማፅዳት ስራ ለመስራት በህወት እቅድ የተያዘው ገና ድሮ ነው፡፡

ይህ ደግሞ እስከ ጋምቤላ የተዘረጋውን “የታላቋን ቅዥት/ትግራይ” ካርታ ታሳቢ ያደረገ ሴራና ስራ ነው፡፡

የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በቤንሻንጉል አካባቢ ህወሓት ለማሰፈፀም ላቀደው የዘር ማፅዳት እና ማጥፋት ደባ እንዲፈፅሙ ከአካባቢው የመለመላቸው የጋምቤላ እና የቤንሻንጉል ተወላጆች 21ሺ ነበሩ፡፡

እነዚህ ምልምሎች ወደ ብላቴ አየርወለድ እና ኮማንዶ ማሰልጠኛ ማዕከል ተልከው 16,700 ሰልጣኞች ብቻ ናቸው ስልጠናቸውን ጨርሰው የተመረቁት፡፡

ይህንን ስልጠና የብላቴ የስልጠና ዘርፍ ሀላፊዎችም ሆኑ አሰልጣኞች አያውቅም፡፡ ከአሳልጣኞች አንዱ በመንቃቱ በብለቴ ወንዝ አቅራቢያ ሻበል ተራራ ተረሽኗል፡፡

እነዚህ ሀይሎች የሚለብሱት የቤንሻንጉልን እና የአካባቢውን በህላዊ አልባሳት ነው፡፡ ለግዳጅ የሚወጡት እና ጥቃት የሚፈፅሙት ከምሽቱ 3 -11 ስዓት ነው፡፡ ይህንን የዘር ማጥፋት እና ማፅዳት የሚመሩትም አቦይ ስብሀትን ጨምሮ አጋፋ የህወሓት ሰዎች ናቸው፡፡ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት፣ ማፅዳት እና የህዝብ መፈናቀል በአካባቢው ሰለሚፈፀም በአካባቢው የሚኖር ማህበረሰብ ጥንቃቄ ያድርግ፡፡

ጠላት ወያኔን በህዝባዊ በትር ለማንኮታኮት ህዝብ ይነሳ፡፡ይህን መረጃ ለቻላችሁት ሁሉ አድርሱ ፡፡

ድል ለሰፊው ህዝብ!!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.