የኤርትራ 25ኛ ዓመት የነፃነት ዕለት – «ኤርትራ የአፍሪቃ ሰሜን ኮሪያ ናት»

ኤርትራ፤ ተቺዎች እንደሚሉት አሁን «የአፍሪቃ ሰሜን ኮሪያ ናት።» ምርጫ የለም። ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች በቅርቡ ባወጣዉ የፕረስ ነፃነት ዝርዝር ከኤርትራ የባሰች ሐገር ብትኖር አንድ ናት። ሰሜን ኮሪያ። መንግሥትን የሚተቹ ባለሥልጣናት ሳይቀሩ ይታሰራሉ። የታሰሩት ያሉበት አይታወቅም። ኤርትራ ነፃነት፤ ጦርነት፤ ድሕነት እና ስደት ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ የራስዋን መንግሥት በይፋ ከመሠረተች ዛሬ 25 ዓመት ደፈነች። የኤርትራ ሕዝብ በሰጠዉ ድምፅ … Continue reading የኤርትራ 25ኛ ዓመት የነፃነት ዕለት – «ኤርትራ የአፍሪቃ ሰሜን ኮሪያ ናት»