የኢህአዴግ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በመጪው ሐገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩት በቦሎሴ ሶሮ ሁለት ነው

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በመጪው ሐገራዊ ምርጫ በሚወዳደሩበት የቦሎሴ ሶሮ ሁለት አካባቢ ሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ካቀረቧቸው ሶስት እጩዎች ጋር ይወዳደራሉ…

አዲስ ትውልድ ፓርቲ ያቀረበው ዕጩ ደስታ ዳአ (አርቲስት)፣ የሰማያዊ ፓርቲው ዕጩ ቀኙ ሰባ (ተማሪ) እና የመድረክ እጩ የሆነው ተስፋዬ ኃይሌ (አርሶ አደር) ከጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር የሚወዳደሩ ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ የሆኑት አቶ ተክለወልድ አጥናፉም በዚያ አካባቢ ባለ ሌላ የምርጫ አካባቢ በገዢው ፓርቲ እጩ ሆነው ቀርበዋል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.