በግንቦ 7 የተከሰስ ከባህር ዳር ከተማ ታፍሶ የታሰረ የትኛው እስር ቤት እንደታሰረ ቤተሰቦቹ ያማያውቁ

በግንቦ 7 የተከሰስ ከባህር ዳር ከተማ ታፍሶ የታሰረ ነገር ግን የትኛው እስር ቤት እንደታሰረ የማይታወቅ ነገር ግን ዛሬ ሳተናው ላይ በወጣው ዜና በዞን አምስት /5/ የሚገኙ እስረኞች በሚል ብተራ ቁጥር 27.መሰረት ተብሎ የተጠቀሰ እሱ መሆኑን ማረጋግጥ አልቻልንም:: ትክክለኛ ስሙ “መሰረት አሰፋ” ይባላል:: ወጣት መሰረት አሰፋን ይምታውቁ ካላችሁ አቶ ሐብታሙ ሙሉገታን በ Email account  “negaritad@yahoo.com”  ልትልኩለት ትችላላችሁ !!!!!

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.