ቤተ መንግስት አካባቢ ላይ ገልፅ ያልሆነ ነገር አለ

ዛሬ መስከረም 30/2011 ዓም ከጠዋቱ ጀምሮ ቤተ መንግስት አካባቢ ላይ ገልፅ ያልሆነ ነገር አለ። አሁን ከቀኑ 7 ፡ 50 ጅምሮ የቤተ መንግሥት ዋና መንገድ ተዘግቶ ሁሉም ሰው መኪናውን በወታደሮች ጥሎ እንዲወርድ የተደረገ ሲሆን በአካባቢው ያሉ መስሪያ ቤቶች የፓርላማን ጨምሮ ሁሉም ሰራተኞች እንዲወጡ ተደርጓል። ሁኔታው ግንቦት 8/1981 ዓም ያስታውሰኛል።

መስከረም 30/2011 ዓም 4ኪሎ

Via #Tariku_Desalegn_Miki

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.