ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ያድምጡኝ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

ፍትሕ ለአዲስ አበባ ወጣቶች ዛሬውኑ!!

1200 የሚሆኑ ወጣቶች መንግስት አድራሻቸውን በመቀየር መኖሪያቸውን ጦላይ ጦር ሠፈር አድርጎታል።

ፍትሕ ለተነፈጋቸው ከአዲስ አበባ ወጣቶች ጎን እቆማለሁ። የዘገየ ፍርድ የተነፈገ ፍትሕ ነው (Justice delayed is justice denied)።

ጉዳያቸው ሣይጣራ የታሠሩ ወጣቶችን አስሮ “ጉዳዩን ማጣራት” ላለፉት 27 ዓመታት እንዳየነው፤ አስሮ የሃሰት ማስረጃን መፈብረክ ብቻ ነው። (A typical Doublethink!).

የአዲስ አበባ ወጣቶች በእስቸኩዋይ ይፈቱ!
ፍትሕና የሕግ የበላይነት በተግባር!

STOP MASS DETENTIONS!

STOP ADOPTING & REPEATING THE LEGACY OF WEYANE!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.