ይድረስ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን፣ለደህነንት እና ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዳዩ፡- የስርቆት ወንጀል ጥቆማ (ትናኤል አስመላሽ)

ክፍል-1.
ይድረስ ለ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን፣ለደህነንት እና ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

.
 ተወልዶ ያደገው አድዋ 06ቀበሌ ነው፤ ስሙ አቶ ዮሃንስ ወይም ጌታቸው ወ/ገብርኤል ቅፅል ስሙ ጥጃ ይባላል፡፡ ትምህርቱ አድዋ ጨርሶ ውጤት ስላልመጣለት እዳጋ አርቢ በሚባል ወረዳ የኢለመንተሪ መምህር በመሆን አገልግሎ ክረምት ክረምት መቀሌ ዩኒቨርስቲ በመማር አድዋ ንግስተ ሳባ ሃይስኩል የእንግሊዘኛ መምህር በመሆን እስከ 2000ዓ/ም ካገለገለ በኃላ አዲስ አበባ በመምጣት ማስትሬት እምራለሁን ብሎ በቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ጀምሮ በገንዘብ እጥረት ምክንያት በአግባብ ሳይጨርስ ስራ፤ ባለሃብትና ባለስልጣን ማሳደድ ተያያዘው፡፡

 የትግራይ በተለይ የአድዋ አካባቢ ተወላጅ የሆነ ባለሀብት አይኑን በጨው በማጠብ ዘመዳቹ ነኝ በማለት ያልተጠጋው የለም፤ ከነዚህ አንዱ የጎላጉልና የሀርመኒ ሆቴል ባለሃብቶች ይገኙበታል፡፡ በመጨረሻ የነዚህ ሰዎች ሁኔታ አላዋጣ ሲለው የህዋሃት አባል ነኝ አንዲሁም የአድዋ ልጅ ነኝ በሚል ሰበብ አቦይ ስብሃት ነጋ ጋር መጠጋት ጀመረ፡፡ አንድ አመት ያክል እሳቸው ጋር ከተመላለሰ በኃላ በወቅቱ 2004ዓ/ም አካባቢ የግል ድርጅቶች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሚባል ድርጅት ሲቋቋም አቦይ ስብሃት ነጋ የድርጅቱ ዳይሮክቶሬት እንዲሆን አደረጉት፡፡ በዚህ ጊዜ አቶ ጌታቸው የተባሉ የአድዋ ተወላጅ የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ በመሆን ተሹመው የነበሩ ሲሆን ከአቦይ ስብሃት ጋር ጥሩ ግንኙነት ነበራቸው፡፡

 እንግዲህ የአቶ ዮሃንስ ሂወት በዚህ ጊዜ ነው መቀየር የጀመረው፡፡ በመስርያቤቱ እስከ ሚያዝያ 2009ዓ/ም ያገለገለ ሲሆን መጠነ ሰፊ የሚባል ገንዘብ በመዝረፍ ንብረት በማፍራት ሃላፊነቱን በእሱ ስር ለነበረው አቶ ቅዱድ የተባለ ባልደረባው ቦታዉን አስረክቦ ወጥቶዋል፡፡ ከላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው መስርያቤቱ በሀገራችን በአይነቱ ለመጀመርያ የሆነ የግል ድርጅት ሰራተኞች በጥሮታ ዋስትና ማእቀፍ የሚሠጥ ሲሆን በወቅቱ ድርጅቱና መንግስት ባወጡት ደንብ መሰረት የግል ድርጅቶች ሰራተኞቻቸውን የጥሮታ መዋጮ እንዲገቡላቸው ማድረግ ነበር ስራው፡፡ እንደ አጋጣሚ የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው በፖለቲካ ምክንያት ከወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር የትእምት ሃላፊ በነበሩበት ወቅት በተፈጠረ አለመግባባት አገር ጥለው አሜሪካ ገብቶዋል፡፡ በዚህ ወቅት ኤጀንሲው ሀይ የሚል አካል በማጣቱ ምክንያት ለዝርፍያ ተጋልቶ ቆይቶዋል፡፡

 አቶ ዮሃንስ በራሱጊዜ ከባለሃብቶቹ ጋር በመደራደር ብዙ ብር ሊጠቀምና መንግስት ማግኘት የሚገባውን ብር ሊያጣ ሆኖዋል፡፡ ለምሳሌ አንደራደርም ያሉ ድርጅቶች እንደነ በርታ ኮንስትራክሽን ፋና ሬድያ ድረስ በመቅረብ ብዙ ጨቅጭቅ ተፈጥሮዋል ብዙ እንግልት ደርሶባቸዋል፡፡ ለሌሎች ባለሀብቶች ግን አቶ ዮሃንስ በፍላጎቱ ይህን ያክል ይበቃቸዋል በማለት ሲተምንላቸው ቆይቶዋል፡፡ ከታማኝ ምንጭ እንዳገኘነው አንድ ቀን ከአንድ ባለሃብት ከአንድ ሰው ጋር በመሄድ በፌስታል 500ሺህ ብር ተቀብሎዋል፡፡

 አቶ ዮሃንስ 4አመት ካገለገለ በኃላ አስፈላጊው ብር በመሰብሰብ 2ሚኒባስ፤ 1ኤክስካቫተር፤ 1የቤት መኪና ለመግዛት ችሎዋል፡፡ ሆኖም በማን አለብኝነት እስከ ቅርብ ጊዜ በአደባባይ እኔ ዶኩመንት አጥፍቼ ነው የወጣሁት ማንም አይነካኝ በማለት ሲፎክር ነበር፡፡ መቀዝቀዝ የጀመረው ዶ/ር አብዪ ከመጡና እነ አቦይ ስብሃት መቀሌ ከገቡ ወዲህ ነው፡፡ እንዲሁም መኪኖቸ በእናቴ ስም ስለተገዙ አልጠየቅም ይል ነበር፡፡ ኡነቱን ነው ኤክስካቫተር የተገዛው በእናቱ ስም ነው ሆኖም ግን የኪራይ ብሩ የሚገባው ወደ አቶ ዮሃነስ አካውንት ነው፡፡

 ኤክስካቫተሩ በአሁኑ ወቅት በምእራብ ትግራይ በሱር ኮንስትራክሽን ተከራይቶ እየሰራ ይገኛል፤ በወር እስከ 300ሺህ ብር በኪራይ መልክ ወደ አቶ ዮሃነስ አካውንት ይገባል፡፡ በመሆኑም እነዚህ ወንጀለኞች ህዝብና መንግስት ህዝብና ህዝብ እነሱ በሚሰሩት ግፍ መሰረት ለሚፈፀመው ግፍ መንግስት ለጀመረው ለውጥ አደናቃፊዎች ስለሆነ ፍትህ ሊሰጥ ይገባል፡፡ የትግራይ ህዝብ በሌሎች ብሄሮች እንዲጠላና እንዲጎዳ የሚያደርጉ ሰዎች እንደነ አቶ ዮሃንስ ስለሆነ መንግስት ፍትህ ሊሰጠን ይገባል፡፡ አቶ ዮሃንስ ከሎሎች ሌቦች ለየት የሚያደርገው ነግር ቢኖር የበላውንና የጠጣውን በቦታው ነው የሚደተፋው፤ 22አካባቢ ትግሬዎች የሚበዙበት ቦታ የሃብቱ ምንጭ ሰዎቹ ጠንቅቆው ያውቃሉ ምክንያቱም ልክ ሲጠጣ በራሱ ጊዜ ነው ሚስጥሩን የሚያወጣው እንዲሁም ትላንት ለጠላ እያለ ሲለምን የነበረ ሰው በቅፅበት ሲቀየር ማንም ይረዳዋል፡፡

 በሌላ በኩል ባለቤቱ ያፈራሀቸው ንብረቶች በእኛ ስም ይሁን በማለትዋ በተደጋጋሚ ግጭት በቤቱ ሲከሰት ቆይቶዋል፡፡ አቶ ዮሃንስ ኡነት ለመናግረ ከሆነ ሰው ነው ለማለት በጣም ያሰቸግራል የአድዋ ህዝብ በደምብ አርጎ ያውቆዋል ጠጪ፤ ማሃይም፤ ዘራፊ፤ ለብር ሲል የናቱ ልጅ የሚገድል በአድዋ ህዝብ ዘንድ በጣም የተናቀና የተጠላ ነው፡፡ የባህሪው መበላሸት ምክንያት በጣም አሰቃቂ ድህነት ውስጥ ስላደገ አስተዋፅኦ አበርክቶዋል፡፡

 አሁን የሚሰራው ለይስሙላ በአፍሮ-ፅዮን ኮንስትራክሽን ነው፡፡

 በአሁኑ ሰአት ሚስቱ ልጁና የቤት መኪናው መቀሌ አሸሽቶዋል፤
 እስከ 2004ዓ/ም የሚላስ የሚቀመስ አልነበረዉም የሱና የእናቱ አካውንቱን ማየት ይቻላል፤
 የሱ ተገን አቦይ ስብሃት ነጋ ሲከላከሉለት ቆይቶዋል፤
 አቅም የለዉም እንጂ ዶ/ር አብዪን አስገድላለሁኝ እያለ ይዝታል፤
 የቀን ወጪው በአሁኑ ሰአት በሺዎች ነው፤
 በናቱና በሱ የተመዘገቡት ንብረቶች መንግስት በቀላሉ ማግኘት ይችላል፤
 በሚስቱ የተመዘገበ አንድም ንብረት የለም ከሚስትነት ውጭ ሚስቱ ብትጠየቅ በቂ ምስክር ናት፤
 ህዋሃት ወደ ድሮው ይመለሳል አብዪ ይጠፋል እያለ ይጎርራል፤
 የአቶ ዮሃንስ ወንጀል አንድ አስረኛ ብቻ ነው በዚህ ክፍል የቀረበው፤
 የግል ደርጅት ሰራተኞች የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ባልደረቦቹ በሙሉ ጉዳዩን ያውቃሉ እነሱ መጠየቅ አለባቸው፤
 በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ ሁኔታ በመቃኘት የህዋሃት ባለስልጣናትን በመዘገብ ስራ ተጠምዶዋል፤
 በ2007ዓ/ም 300ሺህ ብር በአባይ ግድብ ለሚመነጥሩ ሰዎች አበድሮ ብሬን አምጡ በማለት በሰዎቹ መስርያቤት በጠራራ ፀሃይ ሁለቴ ሽጉጥ ቶኩሶባቸው አንድም ቀን ሳይታሰር ተለቆዋል፤

 ፍትህ ፍትህ ፍትህ የትግራይ ህዝብ በደደቦች በካድሬዎችና ሌቦች ከሌሎች ህዝቦች መለየት መገደልና መገለል የለበትም መንግስት ፍትህ እንዲሰጠን እንጠይቃልን፡፡
 የአቶ ዮሃንስ ስ.ቁ 0935፣99፤84፤98 ነው፤
 የአቶ ዮሃንስ Facebook አካውንት john gech ይላል
 ፎቶው ይህን ይመስላል
 በፕሮግራማቹ የምታስተላልፉት ቀንና ሰአት ቀደም ብላቹ ላኩልን እንዲሁም በፌስ ቡክ ከሆነም አሳውቁን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.