የራያ ህዝብ የጠራ አማራዊ ማንነት አለው! የአማራ ህዝብ የልዩ ዞን ሀራራ መወጫ አይደለም!

ራያ አማራ በአንደበቱ አማራነቱን ደጋግሞ ገልፆል። አንተ አሁን ገበያው የደራ ስለመሰለህ ምንአልባትም ቅይጥ ማንነት ኖሮህ በሴራ የህዝቡን ትግል ወደ ኋላ እየጎተትከው ነው። ደማቸው እየፈሰሰ ያለው ራዮች በአፍ መፍቻ ቋንቋችን አማርኛ እንገልገል። እኛ ድሮም ማንነታችን አማራ ነው ግዛታችንም በወሎ ስር ነው እያሉህ ሌላ የፖለቲካ ሸቀጥ ትቸረችራለህ። “ራያ አማራም አይደለም ትግሬም አይደለም ግን ከወሎ ህዝብ ጋር በልዩ ዞን ይጠቃለል” እያልክ ትዘባርቃለህ። በቃ አማራ ካልሆንክ እዛው ትግራይ ላይ ልዩ ዞን ጠይቅ። ያንተን የልዩ ዞን ሀራራ የምታስፈፅመው በአማራ ህዝብ ትከሻ ላይ ነው እንዴ? ራያ አማራ አይደለም ካልክ በወሎ ስር መሆን ለምን ፈለግክ? ጥያቄህ ልዩ ዞን ከሆነ ትግራይ በልዩ ዞን እንደራጅ ብሎ መታገል ነው። እኛ ራያ አማሮችን ከወገናቸው እንዲቀላቀሉ እንታገላለን። ማነው የአማራ ህዝብ የልዩ ዞን ቅርጫት ነው ያለህ? የራያን ህዝብ ትግል በሴራ እያኮላሸኸው እንደሆነ እወቅ። ያንተን የግለሰብ ፍላጎት አማራ ነኝ እያለ በሚናገረው ህዝብ ላይ አትጫን። ልዩ ዞንህን ትግራይ ላይ ፈልጋት። ይሄን ተንቀሳቃሽ ምስል እየው ችግርህን ይፈታልሀል።
#ራያ #አማራ #ነው!!!

የራያ ህዝብ የጠራ አማራዊ ማንነት አለው!የአማራ ህዝብ የልዩ ዞን ሀራራ መወጫ አይደለም!—————————————————-ይድረስ ለ #Dejene Assefa ራያ አማራ በአንደበቱ አማራነቱን ደጋግሞ ገልፆል። አንተ አሁን ገበያው የደራ ስለመሰለህ ምንአልባትም ቅይጥ ማንነት ኖሮህ በሴራ የህዝቡን ትግል ወደ ኋላ እየጎተትከው ነው። ደማቸው እየፈሰሰ ያለው ራዮች በአፍ መፍቻ ቋንቋችን አማርኛ እንገልገል። እኛ ድሮም ማንነታችን አማራ ነው ግዛታችንም በወሎ ስር ነው እያሉህ ሌላ የፖለቲካ ሸቀጥ ትቸረችራለህ። "ራያ አማራም አይደለም ትግሬም አይደለም ግን ከወሎ ህዝብ ጋር በልዩ ዞን ይጠቃለል" እያልክ ትዘባርቃለህ። በቃ አማራ ካልሆንክ እዛው ትግራይ ላይ ልዩ ዞን ጠይቅ። ያንተን የልዩ ዞን ሀራራ የምታስፈፅመው በአማራ ህዝብ ትከሻ ላይ ነው እንዴ? ራያ አማራ አይደለም ካልክ በወሎ ስር መሆን ለምን ፈለግክ? ጥያቄህ ልዩ ዞን ከሆነ ትግራይ በልዩ ዞን እንደራጅ ብሎ መታገል ነው። እኛ ራያ አማሮችን ከወገናቸው እንዲቀላቀሉ እንታገላለን። ማነው የአማራ ህዝብ የልዩ ዞን ቅርጫት ነው ያለህ? የራያን ህዝብ ትግል በሴራ እያኮላሸኸው እንደሆነ እወቅ። ያንተን የግለሰብ ፍላጎት አማራ ነኝ እያለ በሚናገረው ህዝብ ላይ አትጫን። ልዩ ዞንህን ትግራይ ላይ ፈልጋት። ይሄን ተንቀሳቃሽ ምስል እየው ችግርህን ይፈታልሀል። #ራያ #አማራ #ነው!!!

Posted by ብሄረ አማራ ቀዳማዊ on Tuesday, October 23, 2018

1 COMMENT

  1. ስለራያ ህዝብ የጠራ አማራነቱ ተውና seek a solution. Raya are same people as Wello. Rayya is one of the 7 sons of Wello. The Rayya have been a ball of contention between the Amhara and the Tigray since the time of Yohanis IV. Yohanis IV committed genocide, H-Selassie bombed them and settled a permanent army there. Now the TPLF is massacring them. THEIR TRIBULATION MUST END NOW!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.