ከታሪክ መድረክ – ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ትላንትናና ዛሬ። (ኀይሌ ላሬቦ)

ጽሑፌን የኢትዮጵያ ጠቅላይ መሪ የነበሩት አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣናቸውን ከመልቀቃቸው በፊት ከተናገሩት ልጀምር።
“ይኸ መሥርያ ቤታችን ዐይነተኛ መረጃ አለን ወይ ውሳኔ ልንሰጥ የሚያስችል ወቅታዊ የሆነ መረጃ አለን ወይ። እኔ ርግጠኛ ነኝ። አሁን በጠቅላይ ሚኒስቴር መሥርያ ቤት ውስጥ [ውሳኔ ሊያሰጥ የሚያስችል መረጃ] አለን ብዬ ለመናገር የሚያስችል አፍ የለኝም። ሰዎች በተናገሩት ላይ ተመሥርቼ ነው እየወሰንሁት ያለሁት እንጂ በጣም ወቅታዊ የሆነ ታች ያለውን መረጃ አግኝቼ በዚያ ላይ ተመሥርቼ ውሳኔ እየሰጠሁ ነኝ ብዬ ለማለት አልችልም። እያንዳንዳችሁም እንደዚያ እንደሆናችሁ ርግጠኛ ሁኜ ለመናገር እችላለሁ። በመሥርያ ቤቱ በምትሠሩት ሥራ በቂ መረጃ ወቅታዊ የሆነ መረጃ እንደዚሁም ደግሞ የመረጃ ሥርዐት የተዘረጋበት ሁናቴ የለም።” (ጠቅላይ አስተዳዳሪ ኀይለማርያም ደሳለኝ)

—- ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ —-

ኀይሌ ላሬቦ

2 COMMENTS

 1. Larebo;
  When are you going to stop insulting our intelligence?? Example: Before the Americas were discovered in the 15th century, there was no mention of the “Red Indians” in European secular or religious writings. Does it mean that the “Red Indians” never existed before that?? Similarly, the fact that the name “Oromo” was not mentioned in the few old historical manuscripts, doe not “prove” that Oromos did not exist before that! Everything is not written down, Dr. Historian!
  More astonishing is the long way you go to “prove” that the word “Oromo” was an invention of the Woyane, and (as that was debunked) you now put it to be that of Haile Fida and the Derg. Is that not too childish??! Instead of tiring to look for ‘evidence’ in the written documents, why don’t you go into Oromian countryside and just ask one old man – ‘jarsa’, how the people call themselves?? Long before Haile Fida was borne, the people used that word to call not only their ethnicity, but even varieties of indigenous plants as ‘oromee’, to distinguish these from those that are newly introduced, such as potato varieties.
  So, leave your shimdeda and shimxexa aside and try to think as intellectuals would do!
  “Education is not the learning of facts, but the training of the mind to think.” Albert Einstein.

 2. Abba Caala
  ኦሮሞን የሚመለከት ጽሁፍ ባየህ ቁጥር እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ጥልቅ ስትል አይሃለሁ:: በየዌብሳይቱ የምታነፈንፍ ሥራ ፈት ቢጤ ነው የምትመስል::እንደማንኛውም ስው ሃሳብ የመስጠት መብት ቢኖርህም ያልተረዳሃቸው ነገሮች ያሉ ይመስላል:: አንደኛ ይሄ ጽሁፍ በኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያውያን ነው:: ኦሮሞ የሚባል አገር በእፍሪካ ካርታ የለም:: ሁለተኛ እንዴው ለመሆኑ ትንሽም እፍረት የለህ ገጠር ሂዱና ጠይቁ ስትል? የፈጠራ ተረት ይሏችኃል ይሄ ነው: ጃርሳ ከዛሬ አምስት መቶ አመት በፊት የነበረውን ታሪክ ያውቃሉ….ወይ ቀልድ አሁንማ ታሪክን የመንደር ወሬ አድርገኸው ቁጭ አልክ:: እንደንብ እየዞርክ ከመናደፍህ በፊት ተማር ተማር አንብብ አንብብ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.