የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዲያስፖራው የቤት መስሪያ ብድር አመቻችቶ የቤት እጥረት ስለባ ለሆነው ለሃገር ቤት ዜጋ ብድር መከልከሉ ቅሬታ አስነሳ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ሃገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለቤት መስሪያ ብድር ማመቻቸቱ ተነግሯል፡፡ ይህ መልካም ሆኖ ግን በሃገር ውስጥ ለሚኖረውና፣ የቤት እጥረት ስለባ ለሆነው ዜጋ ለምን አልታሰበለትም ? የሚል ቅሬታ ይሰማል፡፡ ለነርሱ ለምን ተደረገ ማለት ሳይሆን ለምን ለሃገር ውስጥ ኗሪው የቤት መስሪያ ብድር አልተመቻቸለትም የሚል ቅሬታ ይሰማል፡፡ ንጋቱ ረጋሣ ይህንኑ ቅሬታ ይዞ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሄዶ ጠይቋል…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ሃገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለቤት መስሪያ ብድር ማመቻቸቱ ተነግሯል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ሃገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለቤት መስሪያ ብድር ማመቻቸቱ ተነግሯል፡፡ ይህ መልካም ሆኖ ግን በሃገር ውስጥ ለሚኖረውና፣ የቤት እጥረት ስለባ ለሆነው ዜጋ ለምን አልታሰበለትም ? የሚል ቅሬታ ይሰማል፡፡ ለነርሱ ለምን ተደረገ ማለት ሳይሆን ለምን ለሃገር ውስጥ ኗሪው የቤት መስሪያ ብድር አልተመቻቸለትም የሚል ቅሬታ ይሰማል፡፡ ንጋቱ ረጋሣ ይህንኑ ቅሬታ ይዞ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሄዶ ጠይቋል…

Posted by SHEGER FM 102.1 RADIO on Saturday, October 27, 2018

2 COMMENTS

  1. በተቃዉሟው እኔም እስማማለሁ

    እኔ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን የኢትዮጵያ መንግስት ማ ድረግ ያለበት ውጭ ያለነውን መርዳት ሳይሆን አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታና ችግር ህዝባችን የሚያገለግሉትን የኢትዮጵያ ሰራተኞች በረጅም ጊዜ የሚከፈል ወለዱ ትንሽ የሆነ ብድር በማመቻቸት ችግራቸውን ማቃለል ነው

    አላማው የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት ከሆነ መንግሥት ለቤት መስርርያ የሚሆን ቦታ በማዘጋጀት በዶላር በማስከፈል ማግኘት ይችላል ውጭ ያለውንም ከደላላ እና ከሌባ የመንግስት ሰራተኞች ዘረፋ ያድነናል

  2. በተቃዉሟው እኔም እስማማለሁ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.