ሁለት በቆሞ ቀር ፖለቲካ ያሉ አሳሪ መንደርተኛ ኃይሎች ህወሓትና ኦነግ ናቸው

ሁለት በቆሞ ቀር ፖለቲካ ያሉ አሳሪ መንደርተኛ ኃይሎች ህወሓትና ኦነግ ናቸው፡፡ ለዝች ሀገር ነቀርሳ የትርምስ ናፋቂ ድርጅቶች …”ኦነግ ትጥቅ በመፍታት በሀሳብ ክርክር አሸንፍ ሲባል ያዙኝ ልቀቁኝ ምን አመጣዉ በዳዐው ኢብሳ የሚመራው ኦነግ አላማው ለብተና ነው የኦርሞ ህዝብ ላይ የሱን ማኒፌስቶ ሊጭንበት እንጅ አለም አንድ በሆነበት ሰዐት አስተሳሰቡ ዛሬ ላለው ትውልድ የተሻለ ጥቅም ሆኖ አይደለም፡፡

ኦነግ ትጥቅ አልፈታም በሚል ለአመፅ ሰዉን የሚያነሳሳ ከሆነ አዲስ አበባና በሌሎች ክልል አካባቢ ላይ (አግ7 -አድሃን) ከነትጥቃቸው እንዲጎማለሉ ይፈቀዳል ማለት ነው፡፡ ለአንዱ ተፈቅዶ ሌላውን ማገድ አይቻልም፡፡ ይህ ካልሆነ ህግ ማስከበር የግድ ይላል፡፡ እናም የሀገር መከላኪያ ሠራዊት ትጥቅ ለማስፈታት እየወሰደ ያለው እርምጃ ተገቢና የሚደገፍ ተግባር ነው ብዬ አምናለሁ፡፡

ኦነግን ልኩን ማሲያዝ የመንግስት ሚና ነው ቲም ለማ በዛ በኩል ወጥሮ ከያዘ ቲም ገዱ መላውን ህዝብ አስተባብሮ የትህነግድ ቀንድ ከሰባበረ ሀገራችን ሰላሟን ታገኛለች፡፡ ለዚች ደሃ አገር የመውጫ መንግድ ሀሳብ ጠፍቶ ሳይሆን መሰሪና ዘረኛ ቡድኖች አስረው ስለያዙን ነው፡፡
#ኢትዮጵያ ትቅደም!”

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.