የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 25 ቀን 2011  ፕሮግራም

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህምድ አስተዳደር በእርግጥ ራሱን ፈትሹዋል? ለውጡስ ይቀጥላል? በምሁራን በኩል የሚሰጡትን አስተያየቶች እያዳመጥ ነው? ለዚህ ከጸሐፊና አክቲቪስት ገልታው ዘለቅ ጋር ያደረግነውን ቃለ መጠይቅ  ክፍል አንድን ያድምጡት

ጎንድር ሕብረት የቀረበበት ቅረታ እና እየሰራ ያለውን አስመልክቶ ከወቅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ሙሉገታ ካሳሁን ጋር ውይይት አድርገናል(የመጀመሪያውን ክፍል ያድምጡት)

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድን ለስልጣን ያበቁ የኦሮሚያ ወጣቶች ምን እያሰቡ ነው? (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የትግራይ ክልል ልዩ ሀይሉን የመከላከያ ዩኒፎርም አልብሶ ሰፊ የጦርነት ዝግጅት እያደረግ መሆኑ ተገለጸ

የአቶ ለማ መገርሳ ማስጠንቀቂያ መስጠት

በቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ስም ጎንደር ውስጥ የተሰየመው ማዕከል በህዝቡ ጫና ስሙን ቀየረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፖይለቶቹ ጋር የገባው ፍጥጫን ለመቅረፍ እንቅስቃሴ ጀመረ

ጎንደር ሕብረት የሕዝቡ የማንነት ጥያቄ በአግባቡ ካልተመለሰ አገሪቱን አደጋ ላይ ይጥላል ሲል አስጠነቀቀ

የቀድሞው የአሜሪካ ፕ/ት ባራክ ኦባማ አገራቸው በመስቀልኛ መንገድ ላይ ነች ሲሉ አስጠነቀቁ

 እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994ወይም 563999-3988  1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣  googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮችማዳመጥ ይቻላል።

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.