የፕሬስ ሴክሬተሪ ሹመቱ ዘርን የሚቆጥር ብቻ ሳይሆን የሕግ ጥሰትም የተፈጸመበት ነው

መንግስት ጥምር ዜግነት ይፈቀድ ስንል የነብረው ለዚሁ ነው መንግስት ለራሱ ሲል ጥምር ዜግነትን ይፈቅድ ይሆን አብረን እናያልን የወይዘሪት ቢልለኔ ሹመት ጥያቄ አስነሳ !

ወይዘሪት ቢልለኔ በትውልድ ኢትዮጲያዊ ቢሆኑም በዜግነት ካናዳዊ በመሆናቸው ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር የፕሬስ ሴክሬተሪ (ቃል አቀባይ) ሹመታቸው የሕግ ጥሰት እንዳለበት እየተገለፀ ነው።

በአዋጅ ቁጥር 270/1994፣ ‹‹የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎች በትውልድ አገራቸው የሚኖራቸውን መብት ተጠቃሚነት ለመወሰን በወጣው ሕግ መሠረት፣ ማንኛውም የውጭ ዜግነት ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ በማናቸውም የአገር መከላከያ፣ የአገር ደኅንነት ወይም በውጭ ጉዳይና መሰል የፖለቲካ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በመደበኝነት ተቀጥሮ መሥራት እንደማይችል ተደንግጓል፤›› ይገኛል።

Yidnekachew Kebede

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.