ብራዚልና ቤልጅየም ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ፡፡

ባህርዳር፡ሰኔ 25/2010 ዓ/ም(አብመድ) 11 ሰዓት ላይ ብራዚል ከሜክሲኮ ያደረጉት ጨዋታ በብራዚል 2ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ኔይማርና ፊርሚንሆ ግቦቹን ለብራሲል አስቆጥረዋል፡፡

በሌላ ጨዋታ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ቤልጅየም ከጃፓን ያደረጉት ጨዋታ የተመልካችን ዓይን የዓዘ ነው፡፡2ለ0 ስትመራ የነበረችው ጃፓን አሳዛኝ ተሸናፊ ሆና በቤልጅየም 3ለ2 ተሸንፋለች፡፡

ቬርተግን፣ፊሊያኒና ቻድሊ ለቤልጅየም ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ለጃፓን ድግሞ ሀርጉቺ እና ኢኑ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡
ጃፓን 2ለ0 ስትመራ ቆይታ ከዓለም ዋንጫው ውጭ ሆናለች፡፡

Image may contain: one or more people, people playing sports, stadium and outdoor

1 COMMENT

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.