የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ዛሬ በባሕር ዳር ውሕደት ፈጥረዋል

አዴፓና አዴኃን መዋሐዳቸውን አስመልክቶ በጋራ የተሰጠ መግለጫ፡፡

ባሕር ዳር፡ህዳር 03/2011 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ዓላማቸው በመመሳሰሉ ዛሬ በባሕር ዳር ውሕደት ፈጥረዋል፤ ፓርቲዎች የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የጋራ መጠሪያቸው እንዲሆንም ተስማምተዋል፡፡

የመግለጫውን ሙሉ ሂደት በተንቀሳቃሽ ምስል አቅርበናል፤ ተመልከቱት፡፡

ዘጋቢ፡-አብርሃም በዕውቀት

የአማራ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.