የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄ

የወልቃይት ህዝብ ማንነት እኛ የወልቃይት ተወላጆች እንጂ ሌላ አካል እንዲገልፅልን አንፈልግም ሲሉ ቪኦኤ ያነጋገራቸው የወረዳዋ ነዋሪዎች ተናገሩ።

የወልቃይት ህዝብ ማንነት እኛ የወልቃይት ተወላጆች እንጂ ሌላ አካል እንዲገልፅልን አንፈልግም ሲሉ ቪኦኤ ያነጋገራቸው የወረዳዋ ነዋሪዎች ተናገሩ።የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በክልሉ ምዕራባዊ ዞን ጉብኝት እያደረጉ ናቸው።

ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ ከአራቱ የዞኑ ወረዳዎች የተወከሉ ሰዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የአካባቢው ህዝብ የማንነት ጉዳይና እስካሁን ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚያዋስን የመንገድ መስመር ሑመራ ኡምሓጀር አለመከፈትም የውይይቱ አጀንዳ ነበረ ተብሏል።

በሌላ በኩል የማንነት ጥያቄ ያለው የወልቃይት ህዝብ እንጅ የትግራይ ህዝብ እዳልሆነ እናውቃለን ምክንያቱም በጉልበት መጥተው ወረውናል እና ሲሉ የወልቃይት የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ ገለፁ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.