የሃገሪቱ የፍትህ ስርዓት ተዓማኒነት እንዲኖረው ለማድረግ ጠበቆችና የህግ ባለሙያዎች የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ተናገሩ

የሃገሪቱ የፍትህ ስርዓት ተዓማኒነት እንዲኖረው ለማድረግ ጠበቆችና የህግ ባለሙያዎች የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ተናገሩ::
ጠበቆች በበኩላቸው ለፍትህ ስርዓቱ መሻሻል በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ዕውቅና ሊሰጣቸው እንደሚገባ ተናግረዋል
#EBC

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.