‹‹ወያኔ 25 ሽህ ህፃናትን በጉዲፈቻ ሽጦል!!! የደም ገንዘብ!!!›› ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

(ክፍል ሁለት) ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

ኢት-ኢኮኖሚ      /ET- ECONOMY

(ለቀ.ኃ.ሥ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት፣ ለትንሣኤ ብርሃን ህፃናት ማሳደጊያ፣ ለህፃናት አንባና ‹አልወለድም› ደራሲ አቤ ጎበኛ መታሰቤያ ትሁን፡፡) የቀ.ኃ.ሥ ዘመነ መንግሥት የቀኃሥ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅትና የትንሣኤ ብርሃን ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅቶች፣የደርግ ህጻናት አምባ ተቆማት ወላጆቻቸው በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ምክንያት የተለዮቸውን ህጻናቶችን ተቀብለው በሃገር ውስጥ በማሳደግና በማስተማር ለትልቅ ደረጃ ማድረሳቸው ታሪክ ምስክር ነው፡፡ የዶክተር አበበች ጎበና የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት በሃገር ውስጥ ብቻ ህፃናት እንዲያድጉ በማድረግ  በጥሩ ስነ-ምግባርና መልካም ግብረገብነት አንፀው፣ አስተምረው ለትልቅ ደረጃ በማድረሳቸው ሊመሰገኑ ይገባቸዋል፡፡ የህወኃት የጦር አበጋዞች መንግስት በኢትዮጵያ ከ2003 እስከ 2007 እኤአ ለ22 የጉዲፈቻ  ንግድ ኤጀንሲዎች ፍቃድ መሰጠቱ በተለይ አሜሪካ ላሉ የህፃናት ንግድ መጦጦፉ ማስረጃ ነው፡፡

‹‹ጉዲፈቻ በኢትዩጵያ የቆየና በህብረተሰቡ ውስጥ የጎለበተ በመልካም እሴት የሚጠቀስ የማህበራዊ ትስስር ማጠናከሪ እንደሆነ ታወቃል፡፡ ከሃገር ውጪም ህጋዊ በሆነ መንገድ ህፃናት በጉዲፈቻ ሲሰጡ ቆይቶል፡፡ እስካሁን ባለው መረጃ ከአፍሪካ ወደ 35 ሽህ ልጆች በጉዲፈቻ መሰጠታቸውንና ከእነዚህም መካከል 25 ሺዎቹ ከኢትጵያ መሆናቸው በህዝብ ተወካች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና አስተዳደር ጉዳዮች ቆሚ ኮሚቴ የቤተሰብ ህግ  እንደገና ለማሻሻል በወጣው ረቂቅ አዋጅ ውይይት ላይ ተጠቁሞል፡፡›› ኅዳር 1/2010ዓ/ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ

  • 25,000 ህጻናት ልጆች በአማካኝ ከአንድ ሕፃን 20 ሽህ ዶላር ሽያጭ ቢሆን 500,000,000 ዶላር በ20 ብር ምንዛሪ ተመን በ10,000,000,000 ቢሊዮን ብር ህፃናት ተሸጠዋል፡፡
  • 25,000 ህጻናት ልጆች በአማካኝ ከአንድ ሕፃን 30 ሽህ ዶላር ሽያጭ ቢሆን 750,000,000 ዶላር በ25 ብር ምንዛሪ ተመን በ18,750,000,000 ቢሊዮን ብር ህፃናት ተሸጠዋል፡፡

የጉዲፈቻ/ማደጎ ህፃናት ሽያጪ፤የጦር አበጋዞች ከማደጎ ህፃናት ሽያጪ የሚያግበሰብሱት የነፍስ ሽያጪ በተመለከተ ጥናቶች ያካተቱት መረጃዎች ቀጥሎ ይቀርባል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ 70 የውጪ ሃገር የጉዲፈቻ ኤጀንሲዎች በሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር Ministry of Women’s Affairs ፍቃድ ሰጪነት ተመዝግበው በመስራት ላይ ናቸው፡፡ በሃገራቶች መኃል የሚከናወነውን የጉዲፈቻ ሥነ-ስርዓት ከሚያቀላጥፉ ድርጅቶች/ ተቆማት መሃክል የጉዲፈቻ ኤጀንሲዎች፣ የግልና የመንግሥት ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅቶች፣ ፍርድ ቤት፣ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የሚመለከታቸው ኢንባሲዎች፣ ማዘጋጃ ቤት፣ ኢሚግሬሽን አውቶሪቲ፣ የፍትህ ሚኒስትር፣ የፖሊስ ኮሚሽን፣ እና የሃገር ውስጥ የመንግስት ባለስልጣናት በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ በሃገራት መኃል የሚከወነውን የጉዲፈቻ ሥነ-ስርዓት ያመቻቻሉ፡፡ በዚህ ጥናት መጥፎ የሰሩ እንዳሉ ሁሉ መልካም የሰሩም እንዳሉ ማወቁ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ለምን ህፃናት በማደጎነት ባህር ማዶ እማያውቁበት ሃገር፣ባህል፣ስነልባና ቀውስ ተዳረጉ፣ የማደጎ ድርጅቶች በእውን ንፁህ ሥራ ይሰራሉ የሚለው በጥናት የተረጋገጠ ብዙ መረጃ ስላለ የስም ማጥፋት ዘመቻ እንዳይመስለን፡፡ ለጥናት መረጃ መስጠት ግልፅ አሰራርና ፈሪሃ እግዚአብሄር ያላቸው የጉዲፈቻ ድርጅቶች ትመሰገናላችሁ፡፡ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ መሠረት በሃገሪቱ 150,000 ህፃናቶች የጎዳና ተዳዳሪዎች እንደሆኑና ከዚህም ውስጥ 60,000 የጎዳና ተዳዳሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎች ላይ እንደሚኖሩ ገልፀዋል፡፡ According to a Ministry of Labor and Social Affairs (MOLSA) report, approximately 150,000 children lived on the streets, and 60,000 of these children lived in the capital

የማእከላዊ ስታቲስቲክስ መረጃ መሠረትም 5.4 ሚሊዩን ህፃናቶች እናትና አባታቸውን በሞት የተለዬቸው እንደሆነና በተለያዩ ምክንያቶች ህፃናቶች በህክምና እጦት በሞት እንደሚቀጠፉና በሆስፒታሎች ውስጥ ተጥለው እንደሚገኙ ተገልጾል፡፡ There were an estimated 5.4 million orphans in the country, according to the report of Central Statistics Authority. Government-run orphanages were overcrowded, and conditions were often unsanitary. Due to severe resource constraints, hospitals and orphanages often overlooked or neglected abandoned infants. Children did not receive adequate health care, and several infants died due to lack of adequate medical attention. There were multiple international press reports that parents received payment from some adoption agencies to relinquish their children for international adoption, and that some agencies concealed the age or health history of children from their adoptive parents. The government was slow to investigate these allegations.

በኢትዩጵያ በጉዲፈቻ የሚሸጡ ልጆች ቁጥር መጨመሩን የአንድሪው ጂኦጊጋን፣ ጥናቶች ያረጋግጣሉ በ2002 እኤአ 262 የነበረ ሲሆን በአምስት አመታት ግዜ ውስጥ አስር እጥፍ ጨምሮ በ2007 እኤአ 2520 ብዛታቸው ደርሶል፡፡ የኢትዮጵያ የጦር አበጋዞች መንግስት በአማካኝ ከአንድ ሕፃን 20 ሽህ ዶላር የሚያስከፍል ሲሆን በ2007 እኤአ 50 ሚሊዩን ዶላር ከሽያጩ ገቢ ስብስቦል፡፡ 1990እኤአ 3500 ኢትዮጵያዊያን ህፃናቶች በአሜሪካ አሳዳጊዎች ቤተሰብ ውስጥ በጉዲፈቻነት ተሰጥተው ነበር፣ በ2007 እኤአ ብቻ 1250 ህፃናቶች በአሜሪካ ጉዲፈቻ ሆነዋል፣የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማዕከል ዴሬክተር በዋሽንግተን ሄርሜላ ከበደ አስታውቃለች፡፡ በ2008እኤአ 4,000 ህጻናት ማደጎ እንደሚያገኙ የመንግስት ሹሞች ገምተው ነበር፡፡ የአንድሪው ጂኦጊጋን ጥናት ከድረ-ገፅ ያንቡ፡፡

  • በአሜሪካ ዓለም ዓቀፍ የጉዲፈቻ ማደጎ ህጻናት ተቆማት ትልቅ ቢዝነስ ወይም ንግድ ናቸው፣ ብዙዎቹ ዓለም ዓቀፍ የግል ጉዲፈቻ ኤጀንሲ ድርጅቶች በአማካይ 30,000 ዶላር በመክፈል የማደጎ ህፃን ለማግኘትና ተስፋ የሚጣልበት ወላጅ ለመሆን ወረፋ ይጠብቃል፡፡
  • አንድሪው ጂኦጊጋን፣ ርሃብ፣ በሽታና ጦርነት አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ህፃናት ያለወላጅ አስቀርቶቸዋል፡፡ አስገራሚ አይደለም የዓለም ዓቀፍ የጉዲፈቻ ቢዝነስ እዚህና አሜሪካ ውስጥ ሊዳብርና ሊያብብ የቻለው በተለይ በአሜሪካ ውስጥ የጉዲፈቻ ለማግኘት ወረፋ ሰልፍ አለ፡፡
  • አንድሪው ጂኦጊጋን፣ በትንሹ 70 የማደጎ ኤጀንሲዎች የቢዝነስ ማዕከላቸውን በኢትዮጵያ መሥርተዋል፡፡ ግማሾቹ የጉዲፈቻ ድርጅቶች በህግ ያልተመዘገቡ ሲሆኑ ነገር ግን ትንሽ ህግና ደንብ ብቻ ያላቸው ሲሆን ማጭበርበርና ማታለል የተለመደ ድርጊት ነው፡፡ አንዳንድ የጉዲፈቻ ኤጀንሲዎች በንቃት ህፃናትን በመመልመል ሲሳተፉ፣ ሂደቱን ህፃናትን እንደ አዝመራ መሰብሰብ፣ማምረት ይሉታል፡፡
  • አንድሪው ጂኦጊጋን፣ በየሣምንቱ 30 ህፃናቶች በጉዲፈቻነት አገራቸውን ለቀው ይሄዳሉ፣ በአዲስ ቤት ‹‹ቤት ለእንቦሳ›› ይባላሉ፣ አዲስ ወላጆችና እርግጠኛ ያልሆነ የወደፊት ህይወት ይጠብቃቸዋል፡፡

“In the United States international adoptions are a big business, where a large number of private international adoption agencies are paid on average $30,000 a time to find a child for hopeful parents.ANDREW GEOGHEGAN: Famine, disease and war have orphaned around five million Ethiopian children. It’s not surprising then that the business of international adoptions is thriving here and Americans in particular are queuing up to adopt a child…ANDREW GEOGHEGAN: At least 70 adoption agencies have set up business in Ethiopia. Almost half are unregistered, but there’s scant regulation anyway and fraud and deception are rife. Some agencies actively recruit children in a process known as harvesting…ANDREW GEOGHEGAN: About 30 Ethiopian children are leaving the country every week, bound for a new home, new parents and an uncertain future.”

Ethiopian children exploited by US adoption agencies (ecadforum in News September 14, 2009)

This transcript is a record of the Radio National broadcast. It will be replaced by the updated local radio broadcast at 10am.

TONY EASTLEY: In Australia, international adoptions are handled by the Government and are highly regulated, but that’s not the case elsewhere in the world. In the United States international adoptions are a big business, where a large number of private international adoption agencies are paid on average $30,000 a time to find a child for hopeful parents. The number of Americans adopting Ethiopian children has quadrupled, especially since American celebrities adopted African children. A Foreign Correspondent team has been investigating American adoption agencies operating in Ethiopia and has uncovered some alarming practices. Africa correspondent Andrew Geoghegan reports.

ANDREW GEOGHEGAN: Famine, disease and war have orphaned around five million Ethiopian children. It’s not surprising then that the business of international adoptions is thriving here and Americans in particular are queuing up to adopt a child.

EXCERPT FROM DVD: This is Yabets. He’s five years old and both of his parents died; it says they died of tuberculosis. Can you smile? Oh, nice smile.

ANDREW GEOGHEGAN: This is the sales pitch from an American agency Christian World Adoption. In a remote village in Ethiopia’s south the agency has compiled a DVD catalogue of children for its clients in the United States.

EXCERPT FROM DVD: Father has died. I’m not certain what he died of and this is the mother. Hoping for a family who can provide for them, they’re just really desperate for people to take care of their children.

ANDREW GEOGHEGAN: Incredibly though, many of the children being advertised are not orphans at all. American Lisa Boe was told by Christian World Adoption that the little boy she’d adopted was an orphan, but she soon had doubts.

LISA BOE: There was a picture of the people that had found him, and there’s a man and a woman in the picture. I point to the woman and he calls her mamma. I would never, never have brought home a child that has a mum. Never.

ANDREW GEOGHEGAN: At least 70 adoption agencies have set up business in Ethiopia. Almost half are unregistered, but there’s scant regulation anyway and fraud and deception are rife. Some agencies actively recruit children in a process known as harvesting.

EXCERPT FROM DVD: If you want your child to be adopted by a family in America, you may stay. If you do not want your child to go to America, you should take your child away.

ANDREW GEOGHEGAN: Parents give up their children in the belief they’ll have better lives overseas. But many have little understanding of the process or that that they may never see their children again.

EYOB KOLCHA: It was considered good for the children in the community and the people came.

ANDREW GEOGHEGAN: Eyob Kolcha worked for Christian World Adoption before quitting in December 2007.

EYOB KOLCHA: There was no information before that time, there was no information after that.

ANDREW GEOGHEGAN: Did their parents realise that they were now legally someone else’s children?

EYOB KOLCHA: They didn’t understand that. I don’t think most people, most parents understand even elsewhere in Ethiopia right now.

MUNERA AHMED (translated): I have no words to express my feelings and my anguish about what happened to my children and what I did.

ANDREW GEOGHEGAN: After her husband left, Munera Ahmed gave up two sons – one 12 months old and the other five through another adoption agency.

She has had no word about her children since she handed them over; that’s despite guarantees that she’d be kept informed. The agency has now closed.

MUNERA AHMED (translated): As a mother not to be able to know my kids’ situation hurts me so much, I have no words, no words to express my emotions (crying).

ANDREW GEOGHEGAN: About 30 Ethiopian children are leaving the country every week, bound for a new home, new parents and an uncertain future.

This is Andrew Geoghegan in Addis Ababa for AM. TONY EASTLEY: And you can watch the full story tonight on Foreign Correspondent at 8pm.

በኢትዮጵያ የሃይማኖት አባቶች የክርስትና፣ የእስልምና፣ የፕሮቴስታንት ወዘተ ተቆማት ወላጆቻቸውን ላጡ ህፃናት ማሳደግና ማስተማር ከተቆማቸው ቢጠበቅም አስተዋፅኦቸው ኢምንት ነው፡፡ የሃይማኖት ተቆማት የበጎ አድራጎት ሥራን መሥራት አልታደሉም፣የራሳቸውን የተንደላቀቀ ኑሮና ንግድ ከመምራት ሌላ አያውቁም፡፡

በቀ.ኃ.ሥና ደርግ ዘመን የነበረን አኩሪ የህጻናት ማሳደጊያ ተቆም አፍርሶ ወያኔ የፈለፈላቸው የግል የጉዲፈቻ የንግድ ድርጅቶች በአዲስ አበባ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያ አዳማ፣ ደቡብ ክልል ሶዶ ዙሪያ፣ አፋር አዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ወዘተ እንደ አሸን በፈሉ የቢዝነስ/ የንግድ ጉዲፈቻ ድርጅቶች ከ2003/7 ተቆቁመው ከህጻናት ንግድ ሽያጭ ፎቅ ሲገነቡ ይሰተዋላሉ፡፡ የጉዲፈቻ ኤጀንሲ ሰራተኞች፣ጋዜጠኞች፣ የመንግሥት ሠራተኞች ድርጊቱን ማጋለጥ ከህሊና ፀፀት ያድናችኃል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ክልላወ መንግሥት በሶዶ ዙሪያ አካባቢ የሚገኙ የህጻናት ማሳደጊያ ድርጅቶች ውስጥ ቺልድረን ክሮስ ኮኔክሽን፣ ሙስእስ ቺድረንስ ሆም፣ ኪንግደም ቪዝን ኢንተርናሽናል፣ ፋውንዴሽን ፎር ቺልድረንስ ሆፕ፣ ሂዶታ ፎርቺልድረንስ ሆፕ፣ ቤተዛታ ቺልድረንስ ሆም አሶሲዬሽን፣ ስፔሻል ሚሽን ኮሚኒቲ ቤዝእድ ዲቭሎፕመንት የሚባሉ የጉዲፈቻ ድርጅቶች ይገኛሉ፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ ብሄራዊ መንግሥት ወርልድ ቪዝን፣ ማቲ ኦርፋኔጅ፣ ኪድስ ኬር፣ ሁንዴ፣ ቪዝን፣ ሰገዳ፣ ፋያ ኦርፋኔጅ እንዲሁም በአዳማ የከተማ አስተዳደር ሰላም ኦርፋኔጅ፣ ኪንግደም ቪዝን ኢንተርናሽናል(ኬቪአይ)፣ ኪድስ ኬር፣ ቤተዛታዉ ውመንስአሶሲሽን፣ ጆሴፍ ክርሲትያንስ ሆም፣ ኦርፋን ቭርንለብል ፒውፕል ኤንድ ኦልድ ዉመንስ አሶስሽንስ የሚባሉ የጉዲፈቻ ድርጅቶች ይገኛሉ፡፡

Some of orphanages operate in Ethiopia particularly in Sodo Zuria area  are -1) Children Cross Connection,2) Moses Children’s Home,3) Kingdom Vision international,4) Foundation for Children‘s Hope,5) HlDOTA for Children’s Hope, 6) BETHZATA Children’s Home Association,7) Special Mission Community Based Development. In the Oromia Regional Government 1) World Vision 2) Matti Orphanage 3) Kid’s Care 4) Hunde 5) Vision 6) Segeda 7) Faya Orphanage. In Adama City Administration 1) Selaam Orphanage 2) KVI (Kingdom Vision International) 3) Kid’s Care 4) Betazata Women’s Association 5) Joseph Children’s Home 6) Orphan, Vulnerable People and Old Women’s Association.’’ source:- http://etd.aau.edu.et/bitstream/TenaganeAlemu.pdf.

የጉዲፈቻ ኤጀንሲዎች ድረ-ገፆች ሁሉም ዝግ መሆናቸው ለምን!!! በአሜሪካ ስላሉ የጉዲፈቻ ኤጀንሲዎች ቱጃር ዶክተሮች፣አዲስ አበባ ውስጥ ፎቅ ገነቡ፡፡ ዲያስፖራው ያለማጋለጥ ዝምታ እስከመቼ ይሆን!!!

በኢትዮጵያ የጉዲፈቻ/ማደጎ ህፃናት ኤጀንሲ የተመዘገቡ-በፊብሪዋሪ 2008እኤአ

Adoption Agencies Registered in Ethiopia- February 2008

No. Name of the Adoption Agency

የማደጎው የድርጅት ስም፣

Registration

No.

Date of

Registration

Name of the

Representative

Address Country

of Origin

1. ዋይድ ሆሪዞንስ ፎር ቺልድረን ኢንክ

Wide Horizones For Children Inc.

1041 26/03/2003 ዶክተር ጸጋዬ በርሄ

Dr. Tsegaye Berhe

52-89-8909 204181 አሜሪካ

America

2. አሜሪካ ፎር አፍሪካ አዶፕሽን ኢንክ Americans For African Adoption, Inc. 1106 3/07/2003 ወ/ት ትግስት ከበደ

W/t Tigist Kebede

09 233007 አሜሪካ

America

3. አዶፕሽን አድቮኬትስ ኢንተርናሽናል

Adoption Advocates International

1104 30/06/2003 አቶ ሳምሶን ተስፋዬ

Ato Samson Tesfaye

09 203390 አሜሪካ

America

4. ቺልድረንስ ሆም ሶሳይቲ ኦፍ ሜኔሶታ

Children’s Home Society of Minnesota

1255 30/10/2003 አቶ አስናቀ አማኑኤል

Ato Asenake Amanuel

45991302 228770 አሜሪካ

America

5. ዶቭ አዶፕሽን ኢንተርናሽናል ኢንክ

Dove Adoption International Inc.

1363 27/11/2003 አቶ ስንታየሁ ጌታቸው

Ato Sentayehu Getachew

09 61933 አሜሪካ

America

6. ክርስቲን ወርልድ አዶፕሽን

Christian World Adoption

2277 16/09/2005 አቶ ዳኜ ገዛህኝ

Ato Dagne Gezahegne

09 86816812-29-99 አሜሪካ

America

7. ዘ ግላድኔይ ሴንተር ፎር አዶፕሽን

The Gladney Center for Adoption

2439 6/12/2005 አቶ በላይነህ ታፈሰ

Ato Belayneh Tafesse

09 211764 አሜሪካ

America

8. ኢሊን አዶፕሽን ኢንተርናሽናል ኢንክ

Illien Adoptions International, Inc.

2538 30/1/2006 አቶ ተመስገን ገብረስላሴ

Ato Temesgen G/Selassie

09 208085 አሜሪካ

America

9. አዶፕሽን አሶስያሽን ኢንክ

Adoption Association Inc.

2560 7/2/2006 አቶ ጌታቸው ወረደአብተው

Ato Getachew Werede Abitew

09 411158 አሜሪካ

America

10. ዌስት ሳንድ አዶፕሽን ኤንድ ካውንስሊንግ

West Sands Adoptions and Counseling

2512 13/01/2006 ዶክተር አለማየሁ ተሰማ Dr. Alemayehu Tessema 09 40582409 234088 አሜሪካ

America

11. ቺልድረን ኦፍ አፍሪካ ኢንተርፕራይዝ ዲቢኤሆፕ አዶፕሽን ኤጀንሲ

Children of African Enterprises dba Hope Adoption Agency

2630 23/03/2006 አቶ ሽመልስ ደምሴ Ato Shimeliss Demissie 09 860448 አሜሪካ

America

12. አሜሪካ ወርልድ አዶፕሽን አሶስያሽን

America World Adoption Association

2685 25/05/2006 ሚስተር ራቫን ሃንሎን Mr.Ryan hanlon   አሜሪካ

America

13. ቺልድረንስ ሀውስ ኢንተርናሽናል

Children’s House International

2686 26/05/2006 ወ/ሮ ሃና ኪዳኔ ወ/ማርያም

Ms. Hanna Kidane W/mariam

  አሜሪካ

America

14. አዶፕሽን አቬኒውስ

Adoption Avenues

2749 20/06/2006 አቶ አበበ ጉታAto abebe Guta 09 607166 አሜሪካ

America

15. ኢንተርናሽናል አዶፕሽን ጋይድስ ኢንክ

International Adoption guides Inc.(IAG)

3140 1/07/2006 አቶ ሃይሌ አያልነህ

Ato Haile Ayalneh

  አሜሪካ

America

16. ኦል ጎድስ ኢንተርናሽናል ኢንክ

All god’s International Inc.

2959 18/12/2006 ወ/ሮ አልማዝ አስረሳህን

w/ro Almaz Asresahin

09 397594 አሜሪካ

America

17. ቤታንያ ክርስቲያን ሰርቪስስ

Bethany Christian Services

3047 28/03/2007 አቶ ሚልኪያስ ካራቶ

Ato Milkiyas Karato

  አሜሪካ

America

18. ቺልድረንስ ሃውስ ኢንተርናሽናል

Children’s House International

3055 03/04/2007 አቶ ጸጋዬ ፍስሃ

Ato Tsegaye Fesseha

0911 303338 አሜሪካ

America

19. ቡንክነር አዶፕሽን ኤንድ ማተርኒቲ ሰርቪስ

Bunckner Adoption & Maternity service Inc.

3193 4/2007 ሚስተር ጆቢር አማኑኤል

Mr. Jobir Amanuel

0116621051 አሜሪካ

America

20. ቤተር ፊውቸር አዶፕሽን ስርቪስ

Better future Adoption service

3136 4/06/2007 ሚስተር ጆቢር አማኑኤል

Mr. Jobir Amanuel

0911 427630 አሜሪካ

America

21. ኢንተርናሽናል አዶፕሽን ኔት

International Adoption Net

3147 08/06/2007 አቶ አበበ ባዩAto Abebe Bayou 0911 427630 አሜሪካ

America

22. ሴለብሬት ቺልድረን ኢንተርናሽናል ኢንክ

Celebrate children International Inc.

3345 Dec. 10/2007 አቶ ደረጀ የሺድንበር

Ato dereje Yeshidinber

  አሜሪካ

America

Source: http://www.ethiopianembassy.org/PDF/ListofAdoptionAgenciesRegisteredinEthiopia.pdf

ወያኔ በዓመት በአማካይ 1000 ሽህ ህፃናት የሸጠባት አገር!!!  በወያኔ ዘመን አልወለድም!…አልወለድም!!…አልወለድም!!! (ደራሲ አቤ ጎበኛ ራዕይ በዘመነ ወያኔ ተከሠተ!!!) ህፃናትን የሸጡ በህግ ይጠየቁ እንላለን፡፡ የእናቶች እንባ ፈሶ አይቀርም!!!

ካለዛማ ትውልዱ ‹‹የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም›› ተብሎ ይጠየቅበታል!!! የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ዝምታ፣ ስለ እናቶች እንባ ይፈታ!!!

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.