በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር በባህርዳር

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ትላንት ከባህርዳር ከንቲባ ጋር በተለያዮ ጉዳዮች ላይ እንደመከሩ ተገለፀ።

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ትላንት ከባህርዳር ከንቲባ ጋር በተለያዮ ጉዳዮች ላይ እንደመከሩ ተገለፀ።

የባህርዳር ከተማ ከንቲባ ሙሉቀን አየሁ እንዳስረዱት፣ ከመከሩባቸው ጉዳዮች ውስጥ በወጣቶች ሥራ ፈጠራ፣ በጣና ሀይቅ ላይ ስለተከሰተው የእምቦጭ አረምና በኢንቨስትመንት ዙርያ ያደረጓቸው ዋና ዋናዎቹ ነበሩ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.