ወደ 40 የሚጠጉ የአርበኞች ግንቦት 7 የሰራዊት አባላት የነበሩ በችግር ምክንያት ወደ ሱዳን በርሃ ተሰደዱ

“ለኢትዮጵያ አንድነት፣ለፍትህ፣ለእኩልነት ታግለን አቋጣሪና ባለቤት ካጣን፣መሪዎቻችን የገቡትን ቃል ካላከበሩ፣
በአገራችን ለፍተን፣ደክመን ህይወታችን እንድንመራ ድርጅታችን እና መንግስት ሁኔታዎችን ካላመቻቹልን በችጋር ከምን ሰቃይ ብለን በሱዳን በርሃ መሸቀሉን መርጠናል” ሲሉ አክለዋል።

ወደ ሱዳን በርሃ የተሰደዱት የአርበኞች ግንቦት 7 የሰራዊት አባላት፣ ነሃሴ 27/2010 ዓ.ም ከኤርትራ ወደ እናት አገራቸው የገቡ እና ግዳጅ ተሰጧቸው ከጠላት ጋር ፊት ለፊት ተፋልመው በጠላት እጅ ወድቀው፣ታስረው የተፈቱ ይገኙበታል።

Amdemariam Ezra

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.