የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ!

ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት

እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት (ሞወዐድ) ማዕከላዊ ምክር ቤት አባሎች፣ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የማዕከላዊ ምክር ቤቱን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ቅዳሜ ሕዳር 15 ቀን 2011 ዓ.ም. (Saturday November 24, 2018, ) አድርገናል። ባደረግነው ሠፊ ውይይት ፣በቀረበው የሞወዐድ ሥራ አስፈጻሚ ሪፖርት ላይ የሚስተካከሉትን እንዲስተካከሉ፣ የሚጨመሩትን እንዲጨመሩ ሀሳብ በማቅረብ ሪፖርቱ የድርጅቱ ቋሚ ሰነድ ሆኖ እንዲያዝ ጸድቋል፡፡ በጉባኤአችን ወቅት በቀረበው የሥራ አስፈጻሚ ሪፖርትና የቁጥጥርና ፍተሻ ኮሚቴ ማሳሳቢያ ሰነድ መነሻነት ድርጅቱ የቆመለትን ዓላማ በማሳካት ረገድ አካላትና አባላት ምን ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው በስፋት ተወያይተን በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ የአቋም መግለጫ አውጥተናል። .…..[ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]……

[gview file=”http://etzena.com/amharic/wp-content/uploads/2018/11/MWAO_IPR_ቅዳሜ-ሕዳር-24-ቀን-2011-ዓም_የሞረሽ-ወገኔ-ዐማራ-ድርጅት-የማዕከላዊ-ምክርቤት-10ኛ-መደበኛ-ስብሰባ-የአቋም-መገለጫ-2.pdf”]

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.