ዶ/ር ደብረፅዮንም በትግራይ ሰላም ነው ያለው ሆኖም ግን በሌላ አካባቢም የሰላም ዋስትና እንዲረጋገጥ እናግዛችኋለን ብለዋል

“የሰላም አምባሰደር” ተብለው የተሰየሙ እናቶች በመቀሌ

ከሁሉም የኢትዮጵያ የተወከሉ የሰላም አምባሰደር ተብለው የተሰየሙ እናቶች መቀሌ ገብተዋል።

መቀሌ — ከሁሉም የኢትዮጵያ የተወከሉ የሰላም አምባሰደር ተብለው የተሰየሙ እናቶች መቀሌ ገብተዋል።

እነዚህ እናቶች ከትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ተገናኝተው የሰላም ጥሪያችን ተቀበሉን ብለዋል።

ዶ/ር ደብረፅዮንም በትግራይ ሰላም ነው ያለው ሆኖም ግን በሌላ አካባቢም የሰላም ዋስትና እንዲረጋገጥ እናግዛችኋለን ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

2 COMMENTS

  1. Comment:እነ ደፂ እራሳቸው እያስበጠበጡ ሌላው ክልል ሰላም የለም ይበሉን እንዴ?

  2. ክቡር ዶ/ር ደብረፂዮን,
    እኛ የምንፈልገው ትግሪይ ብቻ ሠላም እንድትሆን ነው።
    ትግራይ ሠላም ከሆነች የመላው ኢትዮጵያ ሠላም የተረጋገጠ ነው። ስለዚህ ከትግራይ ዉጪ ላለው ጉዳይ እርሶ ሊጨነቁ አይገባም።
    አመሰግናለሁ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.