ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ጎንደር ላይ በነበረው ስብሰባ ከተናገረው መካከል

~”ይህ ዘመን ለአማራዎች እጅግ ከባድ ዘመን ነው። አማራ በቤቱ ይቆስላል። አማራ በቤቱ ይሳደዳል። አማራ በቤቱ ይገደላል!”

~”ex Military ምናምን የሚባል ነገር የለም። You Are A Right Soldier ይህ ወያኔ የሰጠን ስያሜ ነው! ድርጅት አይደለም ያገለገላችሁት። ሀገራችሁን ነው ያገለገላችሁት! አማራ ነን። በቅርቡ በምንሰራው አደረጃጀት በአማራነታችን እንደራጃለን!”

~”ለTplf አገልጋይ የሆነን በየትኛውም ደረጃ ላይ የሚገኝ ኮሚቴን እጁን እንቆርጠዋለን”

~”ይህ የቅማንት ህዝብ አጀንዳ አይደለም! ይህ የTplf አጀንዳ ነው!”

Woss GA

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.