የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ዛሬ አርማጭሆ ላይ ሕዝባዊ ስብሰባ አድርጓል

የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ዛሬ አርማጭሆ ላይ ሕዝባዊ ስብሰባ አድርጓል። ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ፣ ደጀኔ ማሩ፣ ንግስት ይርጋና ሌሎቹም የኮሚቴው አባላት ተገኝተዋል

~ “እኛ አማራ ነን ስንል በአማራ ምድር ያለው ቅማት አገው ሌሎችም አማራ ናቸው ብለን ነው የማስበው። ቅማት ቢሞት አማራ ሞተ ማለት ነው። አማራ ሞተ ማለት ቅማንት ሞተ ማለት ነው። በሴረኞች እየተጠለፍን መሞት የለብንም። እኔ ስታፈን አማራውም ቅማትም ነው የደረሠልኝ ” ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ

~እኛ የታሰርን የተገደልን የተሰደድን ወንጀል ሰርተን ሳይሆን በእንግድነት ስንቀበላቸው የነበሩ ሰዎች ባመጡብን ጣጣ ነው። ወያኔ የሰማይ ግማሺ ነኝ ብሎ ያስብ ነበር። ነገር ግን ዛሬ አሉ የተባሉት ጀኔራሎች በበርሃ ሲሸሹ እየተያዙ በካቴና ታስረው እየገቡ ነው።”  አርበኛ ደጀኔ ማሩ

Tegegne sisay

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.