የኢትዮጲያዊያን ኮሚኒቲ በኦማሃ ነብራስካ የመጭው አዲስ አመት ዋዜማን  ፕሮግራም 

የኢትዮጲያዊያን ኮሚኒቲ በኦማሃ ነብራስካ የመጭው አዲስ አመት ዋዜማን  ፕሮግራም  በመዘጋጀት ላይ ነው::
ከዝግጅቶቹ ውስጥ የባህላዊ ዜማዎችና  የግጭት አፈታት ዘዴዎች በዶር ፓም ዲቮ ይቀርባሉ::
ዶር ፓም በግጭት ኣአፈታት በሴንትሉዊስ ዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ ለትውልድ ኢትዮጲያዊያን ኤርትራዊያንና ለሌሎቹም በመስጠት ለብዙ ግጭቶችና ጸቦች መወገድ የደከመች ስትሆን በኔፓል እስያ ተጉዛ ትምህርት የሰጠች ስትሆን ወደኢትዮጲያ ለመሄድም እቅድ ያላት የእርቀሰላም ሴት ነች::
ይህንን ፕሮግራም ሁሉም ይካፈል ዘንድ ኮሚኒቲው ጥሪ ያቀርባል
የኢትዮጲያዊያን ኮሚኒቲ በኦማሃ ነብራስካ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.