አምባሳደር ካሳ ተ/ብርሃንን ጨምሮ ለ11 አምባሳደሮች ወደ ሀገር ቤት እንዲመጡ አስቸኳይ ጥሪ ተደረገ

ጥሪ የተደረገላቸው አምባሳደሮች ለምን እንደተጠሩ የተገለፀ ነገር ባይኖርም ከታማኝ ምንጮች ባገኘችው መረጃ መሰረት:-

1.አምባሳደር ኩማ ደመቅሳ

2.አምባሳደር ካሳ ተ/ብርሃን

3.አምባሳደር ቶሎሳ ሻጊ

4.ፕሮፌሰር መርጊያ በቃና

5.አምባሳደር አባይ ወልዱ

6.አምባሰደር ፀጋይ በርኼ

7.አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

8.አምባሳደር ተበጀ በርኼ

9. አምባሳደር ሻሜቦ ፊጣሞ

10. አምባሳደር ሰለሞን አበበ

11.አምባሳደር መታሰቢያ ታደሰ

12 .አምባሳደር ኃይለሚካኤል አበራ ጥሪ ከደረሳቸው ዝርዝር ውስጥ እንደሚገኙበት እና የተጠሪ አምባሳደሮች ቁጥር ከዚህም ሊጨምር አንደሚችል ምንጮቻችን ገልፀዋል

ስዩም ተሾመ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.