“በኢትዮጵያ ትግራይ እንደ ደሴት ሆናለች” አምዶም ገብረስላሴ

“በትግራይ ክልል ለውጥ የለም – በኢትዮጵያ ትግራይ እንደ ደሴት ሆናለች። አሁንም ድረስ አፈና አለ፤ አባሎቻችንም አካላቸውን እስከማጉደል ያደረሰ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል፤ የፖለቲካ እስረኞችም እንደታሰሩ ናቸው።” 
የአረና የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ #ጀግናው ወጣት #አምዶም_ገብረስላሴ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.