አፋር ክልል ላይ በህወሀት ጀኔራሎች በጨው ሀብት ላይ የተደረገ ወረራ በክፍል

ይህ ከስር የሚትመለከቱት ዶኮመንት አፋር ክልል ላይ በህወሀት ጀኔራሎች በጨው ሀብት ላይ የተደረገ ወረራ በክፍል የሚያሳይ ነው።
አሁን እነዚህ ሰዎች ላይ ለፍትሃዊ የኢኮኖሚ ክፍፍል እንዲኖር ተብሎ እርምጃ ቢወሰድ አንድ ብሔር ላይ ያተኮረ እርምጃ ነው መባሉ አይቀርም።
ግን ለምን የአንድ ብሔር ሰዎች ብቻ የሀገርቷን ሀብት እንደያዙት ማን ይጠይቃቸው ?

በኢትዮጲያ ውስጥ የመንግስት አካል የሆነው የመከላኪያ ተቋም ሲመራ የቆየው በእነዚህ አይነት ዘራፊዎች መሆኑ ብዙ ጊዜ ሲገለጽ ቆይቷል።
ይሁን እንጂ አሁንም ቢሆን በእርግጠኝነት እነዚህ ሰዎች አሁንም በኃላፊነታቸው አሉ።

ህዝብ የመጠት ዉሃ እንኳ በማያገኝባት ሀገር፣ ዜጎች በቀን ጊዜ በልተው በማይውሉባት ሀገር የተደራጁ ለቦች ሌብነትን ህጋዊ አድርገው አገር ሲበዘብዙ መቆየታቸን ሳይንስ አሁንም ያስቆማቸው ባለመኖሩ በሀግርቱ እየተደረገ ላለው ህግ አልባኝነት ፋይናንስ እያደረጉ መሆናቸው መታወቅ አለበት።

akadar ibrahim

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.