ጀነራል ተፈራ ማሞ ወልድያ ላይ የተናገሩት

“በ1982 ኢህአዴግ ሲገባ የመጀመሪያ ስራው እዚህ ያገኘውን ሀብት ሁሉ መውሰድ ነበር።
እናንተ ያን ጊዜ ነግራችሁን ነበር።ዘራፊ ናቸው ይውጡልን ብላችሁን ነበር።እኛ ግን ግንባር ላይ ስለነበርን አልሰማናችሁም።አሁን ግን እውነት ሆነ።
ይህ ቡድን ኢትዮጵያን የሚፈልጋት ቁሳዊ ፍላጎቱን ለማርካት፣ ለማካበት እንጅ በእኩልነት በአንድነት ለመኖር አይደለም።”

ተፌ ከትግል ጓዱ እና አማራ ወንድሙ ጀነራል አሳምነው ፅጌ ጋር ወልድያ ላይ ህዝቡን ሰብስቧል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.