በሁመራ የትግራይ ወጣቶች “ገዱ ሌባ” “አብይ ሌባ” በማለት ሰልፍ አድርገዋል

በሁመራ የትግራይ ወጣቶች “ገዱ ሌባ” “አብይ ሌባ” በማለት ሰልፍ አድርገዋል

#Ethiopia : ከትግራይ ክልል እንዳይንቀሳቀስ የተደረገው የመከላከያ ሰራዊት ሽሬ እስታድዮም ከገባ በኃላ ህዝቡ አብይ ሌባ ነው አብይ ሌባ በማለት ሲጨፍሩ ውለዋል:: በተመሳሳይ ከ20 አመት በላይ እነሱን ሲጠብቅ የነበረው የመከላክያ ጦርን ሌባ እያሉ መስደባቸውን እና ማንቋሸሻቸውን ቀጥለዋል::

Posted by Natnael Mekonnen on Tuesday, January 8, 2019

1 COMMENT

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.