“የአዴፓ ማአከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት በ ምዕራብ ጎንደር ዞን በተከሰተ የጸጥታ ችግር ምክንያት የሰዎች ህይዎት በማለፉ የተሰመውን ሀዘን ገለፀ

ዝርዝር ጉዳዮ ተጣርቶ አጥፊዎቹን ለህግ ለማቅረብ የሚየሰችል አጣሪ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ ወደ ስፍራዉ ተንቀሳቅሷል፡፡
በቀጣይም ግብረ ሀይሉ የሚደርስበትን የተጣራ መረጃ የምናደርስ ይሆናል፡፡
ፓርቲያችን ለሟች ቤተሰቦችና ወደጅ ዘመዶች መፅናናትን ይመኛል ፡፡”
– የአዴፓ ማእከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት

ዝርዝር ጉዳዮ ተጣርቶ አጥፊዎቹን ለህግ ለማቅረብ የሚየሰችል አጣሪ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ ወደ ስፍራዉ ተንቀሳቅሷል፡፡
በቀጣይም ግብረ ሀይሉ የሚደርስበትን የተጣራ መረጃ የምናደርስ ይሆናል፡፡
ፓርቲያችን ለሟች ቤተሰቦችና ወደጅ ዘመዶች መፅናናትን ይመኛል ፡፡”
– የአዴፓ ማእከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.