የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በጋራ ለመሥራት ተሥማሙ

ሁለቱ ፓርቲዎች አሁን ያለውን የፖለቲካ አሠላለፍ ታሳቢ ያደረገ የሁለትዮሽ ውይይት በሥራ አሥፈጻሚዎቻቸው በኩል በአቶ ደመቀ መኮንን እና በዶ/ር ደሳለኝ ሠብሳቢነት ጥር 1 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተገናኝተው መክረዋል።

ከአዴፓ 11 የሥራ አሥፈጻሚ አባላት የተገኙ ሲሆን በአንብ በኩል 9 የሥራ አሥፈጻሚ አባላት በውይይቱ ላይ መገኘት ችለዋል።

በዚህም መሠረት ሁለቱ ፓርቲዎቹ፦
1. በጸጥታ ጉዳይ
2. በሠላምና ደህንነት
3. በልማትና የአማራ ህዝብ የጋራ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመሥራት በሁለቱም ፓርቲዎች በኩል በተመረጡ ሥራ አሥፈጻሚዎች በኩል የጋራ ኮሚቴ አቋቁመዋል።

የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በጋራ ለመሥራት ተሥማሙ::

የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በጋራ ለመሥራት ተሥማሙ፡፡ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2011ዓ.ም (አብመድ) ሁለቱ ፓርቲዎች አሁን ያለውን የፖለቲካ አሠላለፍ ታሳቢ ያደረገ የሁለትዮሽ ውይይት በሥራ አሥፈጻሚዎቻቸው በኩል በአቶ ደመቀ መኮንን እና በዶ/ር ደሳለኝ ሠብሳቢነት ጥር 1 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተገናኝተው መክረዋል። ከአዴፓ 11 የሥራ አሥፈጻሚ አባላት የተገኙ ሲሆን በአንብ በኩል 9 የሥራ አሥፈጻሚ አባላት በውይይቱ ላይ መገኘት ችለዋል። በዚህም መሠረት ሁለቱ ፓርቲዎቹ፦1. በጸጥታ ጉዳይ2. በሠላምና ደህንነት3. በልማትና የአማራ ህዝብ የጋራ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመሥራት በሁለቱም ፓርቲዎች በኩል በተመረጡ ሥራ አሥፈጻሚዎች በኩል የጋራ ኮሚቴ አቋቁመዋል።ከሁለቱ ፓርቲዎች ሥራ አሥፈጻሚዎች የተመረጡት የጥምር ኮሚቴው አባላት ወደ ፊት ዝርዝር ጉዳዮችን የሚያሳውቁ መሆኑን የአዴፓ የፌስቡክ ገጽ አስታውቋል፡፡

Posted by Amhara Mass Media Agency on Friday, January 11, 2019

1 COMMENT

  1. እጅግ ይሚያስደስት ቀን ነው:: አማራ የሚያምርበት አንድነቱ ነው:: የተከፋፈለ አማራ ያስተማረን ነገር ቢኖር ውርደትና አንገት መድፋት ነው:: እብን እዲስ የአማራ ሀይል ነው:: አብንና አዴፓ በጋራ በመላው ኢትዮጵይ ተበታትኖ ድምፅ ያጣውን አማራ ማደራጀት ይጠበቅባቸዋል:: የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ህልም በተግባር የምናይበት ቀን በመድረሳችን በመላው አለም ያላችሁ አማራ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.