ፀሓይ ገመቹ በ10 ኪሎ ሜትር ውድድር በጥሩነሽ ተይዞ የነበረውን የኢትዮጵያ ርከርድ ሰበረች

በስፔን ቫሌንሽያ በተደረገው የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አትሌት ፀሓይ ገመቹ በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የርቀቱን የኢትዮጵያ ርከርድ ሰብራለች፡፡

ፀሓይ ገመቹ 30 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመግባትና በጥሩነሽ ተይዞ የነበረውን ሰዓት በ15 ሰከንድ በማሻሻል ነው ማሸነፍ የቻለችው፡፡

በወንዶች የሩጫ ውድድር ደግሞ ጫላ ከተማ ረጋሳ በርቀቱ የቦታውን ርከርድ በመስበር አሸንፏል፡፡

ምንጭ:- IAAF

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.