የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ_ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ጥሪ አቀረቡለት!!

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በጋራ ባወጡት መግለጫ ነው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ መጋበዛቸውን ያስታወቁቱ በመግለጫቸውም በሪዮ ኦሎምፒክ እና በልዩ ልዩ የዓለም አትሌቲክስ መድረኮች በመሳተፍ የሀገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ አስተዋጽኦ ያበረከተው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ፍላጎታቸው መሆኑን አስታውቀዋል!!!

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከዚህ ቀደም ለሀገሩ ያደርግ የነበረውን አስተዋጽዎ እንዲቀጥል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ጥሪ አቅርበውለታል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት በተዘጋጁት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለአትሌት ፈይሳ የጀግና አቀባበል እንደሚያደርጉም ገልፀዋል!!!

ምንጭ FBC

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.