የበረከት ስምኦን ረጅም ወያኔያዊ ክንድ ያረፈባቸው ሠማዕታት!!

የሕግ የበለይነት ይከበር!!

‘እኛ ስንመግል እነሱ ይገንትሉ፣
እኛ ስንደማ እነርሱም ይምገሉ፣
እኛ ስንገደል እነርሱም ይሙቱ፣
የሁለት ወገን ቀብር ይሁን ዐቢዮቱ።’

በተለያዩ የኢትዮጵያ ግዛቶች የተሠዉትን ኢትዮጵያውያን ወገኖቼን ቤታቸው ይቁጠራቸው። ለአብነት ያህል የወያኔ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ሠለባ የሆኑና ከሀምሌ 5/2008 ዓ.ም እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም ድርስ በኢትዮጵያዊነታቸውና ለኢትዮጵያ አንድነት፣ መብትና ነፃነት እንዲሁም ዴሞክራሲ ከነብሰ ገዳዩ ወያኔ ጋር ሲፋለሙ የተሠዉ አርበኞች ሥምና አድራሻ በከፊል!

1. ይሻል ከበደ ጎንደር
2. ሲሳይ ታከለ => ጎንደር
3. አበበ ገረመው =>ባህር ዳር
4. ተፈሪ ባዬ => ባህር ዳር
5. እድሜዓለም ዘውዱ => ባህር ዳር
6. አደራጀው ደሳለኝ => ባህር ዳር (ዩኒቨርሲቲ)
7.ይበልጣል => ደብረ ታቦር
8. ግዛቸው ከተማ=>ጎንደር
9. አዳነ አየነው=>ጎንደር
10.ማንደፍሮአስረስ =>ባህር ዳር
11. ቁምላቸው ቃሉ =>ባህር ዳር
12. አወቀ ጥበቡ=>ፍኖተ ሰላም
13. ሲሳይ ከበደ=>ጎንደር
14. ሰጠኝ=>ጎንደር (የወልቃይት ተወላጅ)
15. እቴነሽ ሽፈራው=>ም/ጎጃም፣ ጂጋ
16. እንዳለው መኮነን=>ጎንድር፣ ጋይንት
17. እሸቴ =>ባህር ዳር (ቀበሌ 16)
18. ሰለሞን አስቻለ=>ባህር ዳር
19. ሙሉቀን ተፈራ=>ባህር ዳር
20. አደራጀው ኃይሉ =>ባህር ዳር
21. አስማማው በየነ=>ባህር ዳር
22. ታዘበው ጫኔ=>ባህር ዳር
23. አስራት ካሳሁን=>ባህር ዳር
24. የሺዋስ ወርቁ=>ባህር ዳር
25. ብርሃን አቡሃይ=>ባህር ዳር
26. ሽመልስ ታየ=>ባህር ዳር
27. አዛናው ማሙ=>ባህር ዳር
28. ሲሳይ አማረ=>ባህር ዳር
29. ሞላልኝ አታላይ=>ባህር ዳር
30. መሳፍንት=/ጎንደር፣ እስቴ
31. እንግዳው ዘሩ=>ባህር ዳር
32. ዝናው ተሰማ=>ባህር ዳር
33. ሞገስ ሞላ=>ባህር ዳር
34. ሞላልኝ ታደሰ=>ባህር ዳር
35. ይታያል ካሴ =>ባህር ዳር
36. እሸቴ ብርቁ=>ባህር ዳር
37.ሞገስ =>ባህር ዳር
38. ገረመው አበባው=/ባህር ዳር
39. ማህሌት=>ባህር ዳር
40. ተስፋየ ብርሃኑ =>ባህር ዳር
41.ፈንታሁን=>ባህር ዳር
42. ሰጠኝ ካሴ=>ባህር ዳር
43. ባበይ ግርማ=>ባህር ዳር
44. አለበል ዓይናለም=>ደብረ ማርቆስ
45. አብዮት ዘሪሁን=>ባህር ዳር
46. አበጀ ተዘራ =>ወረታ
47. ደሞዜ ዘለቀ=>ወረታ
48. አለበል ሀይማኖት=>ባህር ዳር
49. እስቲበል አስረስ=>አዴት
50. ዓይናዲስ ለዓለም=>ደብረወርቅ
51. ሽመልስ ወንድሙ=>ቡሬ
52. ታደሰ ዘመኑ=>አዴት
53. ሀብታሙ ታምራት=>ባህር ዳር
54. ይበልጣል እውነቱ=>ባ/ዳር፣ ጭስ አባይ
55. ይህነው ሽመልስ=>ደብረታቦር
56. በለጠ ካሴ=>ደብረታቦር
57. አዳነ እንየው=>ጎንደር፣ ቀበሌ 16
58. አለማየሁ ይበልጣል=>ዳንግላ
59. ያየህ በላቸው=>ዳንግላ
60. በረከት አለማየሁ=>ዳንግላ
61. ተመስገን=>ዳንግላ
62. ቅዱስ ሀብቴ =>ባህር ዳር
63. ፍስሃ ጥላሁን =>ባህር ዳር
64. ሰለሞን ጥበቡ=>ቻግኒ
65. እስቲበል አስረስ =>አዴት
66. ዘሪሁን ገደብዬ=>ጎንደር
67. ሲሳይ ባብል=>ጎንደር
68. ባየሁ ጎንደር=>ጎንደር
69. በለጡ መሃመድ=>አዘዞ፣ ጎንደር
70. እንጀራ ባዬ => አዘዞ፣ ጎንደር
71. ወንድም=>ጎንደር
72. ግርማቸው ከተማ=>ላይ አርማጭሆ
73. ሊሻን ከበደ =>አይባ
74. መሌ አይምባ=> አይባ
75. አዛነው ደሴ =>አርማጭሆ
76. አራገው መለስ =>አርማጭሆ
77. ሰጠኝ አድማሱ=>ደልጊ
78. ታረቀኝ ተሾመ=> ደልጊ
79. ሄኖክ አታሎ=>ደልጊ
80. ደሴ ደረሰ=>ሻውራ
81. ግርማቸው ሞገስ=> ሻውራ
82. ወርቁ ጠቁሳ=> ሻውራ
83. ማማዬ አንጋው=>ዳንሻ
84. ፈንታ አህመድ=>ዳንሻ
85. ክንፌ ቸኮል=>በአከር
86. ሲሳይ ታከለ=>አርማጭሆ
87. ማዕረግ ብርሃን=>ደብረታቦር
88. መምህር ተስፋየ ብርሃን=>ደብረታቦር ቀበሌ 01
89. ይበልጣል ደሴ=>ደብረታቦርቀበሌ 01
90. አራጋው መለሰ =>አርማጭሆ
91. አዳነ አያሌው=>አርማጭሆ
92. አያናው ደሴ =>አርማጭሆ
93. ትርፌ አጣናው =>አርማጭሆ
94. መምህር ብርሃኑ አየለ=>ሰሜን ሸዋ፣ ማጀቴ
95. አብራራው አለማየሁ=>ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
96. ተመስገን ሲሳይ=> ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
97. ጋሻው ሲራጅ=> ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
98. ፈንታ ሞገስ=>ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
99. ታደለ ያየህ =>ም/ጎጃም፣
100. በለጠ አማረ….ወረታ ጎንደር
101. አቶ ምክሩ ጢስ አባይ
102. ልዑል ነጋሽ—-ባህረዳረ/ጎንደር
103. ጣም ያለዉ ዘመነ—ዕስቴ ደ.ጎንደር
104. ጌታቸዉ አበራ—-ጎንደር/ጠዳ

የቀሩትን ሠማዕታት ቤታቸው ትቁጠራቸው!

ፍትሕ ግብረአበር ነብሰገዳዮችን ትፈልጋለች!
የሕግ የበለይነት ይከበር!!

Hailu AT

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.